Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢት/ግቢ/አይመልፕ/ግጨ/02/2017 በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ቢሮው ባዘጋጀው
በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገሠሠ እሸቱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሪት ማርታ እሸቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 258027 በ13/4/2013 ዓ.ምእና በመ/ቁ 264930 በ20/7/2015
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የወጡ የእቃ የአገልግሎት ግዥ ሎት 1 የሥጋ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መስከረም አስፋው ዱቤ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተሾመ አበበ ወ/ጊዮርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 102612 05/5/2015 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አባ ተክለሚካኤል ፅጌድንግል እና በፍ/ባለዕዳ ወ/ሮ ዮዲት ይልማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት የፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ሴክተር ጽ/ቤቶች ለ2017 የበጀት ዓመት አገልግሎት ላይ የሚውሉ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የወረዳ 3 አስተዳደር ጽ/ቤት የፋ/ጽ/ቤት በወረዳው ሥር ለሚገኙ ሴክተር ጽ/ቤቶች ለ2017 የበጀት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለባህርዳር ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የSupply and Fix Aluminum Work ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/ SF/13/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለባህርዳር ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የSupply and fix Aluminum work
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ስር የሚገኘው እቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር /001/17 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ስር የሚገኘው እቴጌ መነን የልጃገረዶች አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሻሸመኔ ከተማ መስተዳደር የሻሸመኔ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የውሃ ማጣሪያ ኬሚካሎች የሰራተኛ የደንብ ልብሶች፣ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የቢሮ የጽዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ወንበሮችና ጠረጴዛ፣ የመኪናና የባጃጅ ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት በሻሸመኔ ከተማ መስተዳደር የሻሸመኔ ከተማ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የውሃ ማጣሪያ ኬሚካሎች። 1. የሰራተኛ የደንብ
የሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የፍትሐብሔር ጉዳይ ችሎት የአክሲዮን ሼሮች መሸጥ ይፈልጋል
ማስታወቂያ በአፈፃጸም ከሳሽ አሰፋ የጭነት ድርጅት እና አፈፃጸም ተከሳሽ በረክ፣ አለልቱ ወረዳ የአርሶ አደር ዩኒዬን መካከል ያለውን አፈፃፀም አስመልክቶ ኦሮሚያ
Oromia Engineering Corporation Would Like to Notify Correction for Bid
Correction for Bid ECO-04/2017 It has been recalled that the Oromia Engineering Corporation advertised a bid in Addis Zemen Newspaper
የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የመኪና ጌጣጌጥ እቃዎችና የተለያዩ የመኪና ጎማና ባትሪዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2017 ዓ.ም. የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት ለአገልግሎት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት
በደቡብ ኢት/ክ/መ/ በጌዴኦ ዞን የቡሌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለአገልግሎት የሚውል የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ሞተር ሳይክል፣ የደንብ ልብስ በጣቃ፣ እስቴሽነሪ፣ የጽዳት ዕቃዎች እና ፈርንቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢት/ክ/መ/ በጌዴኦ ዞን የቡሌ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለአገልግሎት የሚውል ምድብ 1 የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ምድብ 2 ሞተር