Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ሲንቄ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በሰጠው ሥልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረበውን ንብረት በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም የንብረት አስያዥ ስም አበዳሪ ቅርንጫፍ ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቀረበው ንብረት አድራሻ፣ ካርታ

ሲንቄ ባንክ አ.ማ ንግድ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሂሳብ ምርመራኦዲት ሥራ/ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አክሲዮን ማህበራችን ከ2016 – 2018 በጀት ዓመት ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ የሒሳብ ምርመራ /ኦዲት/ ሥራ በተፈቀደለት እና በተመሰከረለት የውጪ ኦዲተር ሂሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም

ዕድገት በህብረት የገበያ አዳራሽ የሂሳብ ምርመራ ኦዲት ሥራ/ ጨረታ

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ አለሙ በቀለ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ደብረቱ በቀለ (3 ሰዎች) መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 183914 በ18/03/2010 ዓ.ም

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

በድጋሚ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ይድናቃቸው ሽኩር እና በፍ/ባለዕዳ አቶ እሸቱ ሙሄ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 201877 በ29/2/2014 ዓ.ም እና መ/ቁ 217040 በ15/3/2014

የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Institute of Foreign Affairs Invites Eligible Bidders for the Procurement of Car Repair

Invitation for Bid Car Repair (የመኪና ጥገና) Lot Information Procurement Reference Number: IFA-NCB-NC-0023-2017-PUR Object of Procurement: Car Repair (የመኪና ጥገና)

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Nissan Patrol & Loader Spare

Invitation for Bid Purchase Requisition of Nissan Patrol & Loader Spare (የአስ /ል/ፕ/ቤት) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0140-2017-PUR Object

በሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የመቄት ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃ እና ህትመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት የመቄት ወረዳ ፍ/ቤት አገልግሎት የሚውል የጽሕፈት መሳሪያ፣ የፅዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ደንብ

የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ኦክስጅን ጋዝ ሙሌት (Refill of Oxygen Gas), ኮስቲክ ሶዳ እና ፎስፈሪክ አሲድ (Caustic Soda & Phosphoric Acid), የእርሻ ፀረ-አረም ኬሚካል (Gesapax, Fungicide Tilt, & Round UP) እና የጽህፈት መገልገያዎች (Stationery) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር MSF/LP/13/2024 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ጥቅል አንድ፡- ኦክስጅን ጋዝ ሙሌት

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ ወረቀቶች ግዥ እና የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ማለትም፡– (ሎት 1) – የተለያዩ ወረቀቶች ግዥ ተ.ቁ ዓይነት

በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የጋዞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያ፣ የመኪና ጎማና ባትሪ፣ የኤልክትሮኒክስ እቃዎች፣ የማሽነሪ ኪራይ፣ የውሃ እቃዎች እና ሲሚንቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሎት ድምር ውጤት ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የጋዞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ላሉ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1.

የይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በከተማ ባህል ቱሪዝም እና ስፖርት ጽ/ቤት በኩል በመደበኛ በጀት Procurement Reference Number: YIRGALEM Stadium Maintenance and New Work /CW-02/  በ02ቀበሌ የይ/ዓለማ ከተማ አስተዳደር ሁለገብ ስታዲየም የጥገናና አዲስ ግንባታ ስራ ፕሮክት ለማስገባት መስፈርቶች የሚያሟሉ ኮንትራክተሮችን ደረጃ 5-GC ብቻ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል

Addis Ababa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Advertising Service

Invitation for Bid Procurement of Advertising Service Lot Information Procurement Reference Number: AAU-NCB-NC-0051-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Advertising Service

የደቡብ ወሎ ደን ልማት እና ብዝሀ ህይወት ሀብት ጥበቃ ፕሮጀክት የ2016 በጀት ዓመት ሂሣብን በሰርቲፋይድ ቻርተርድ አካውንታንት፣ በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግና የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሰነድ ቁጥር kfw/01/2017 በጀርመን መንግሥት የልማት ትብብር ባንክ /KfW/ የደቡብ ወሎ ደን ልማት እና ብዝሀ ህይወት ሀብት