Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

 የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የተበዳሪው ወይም የመያዣ ሰጪ ስም፣ የሚሸጠው  ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ፣ አበዳሪው ቅርንጫፍ፣ የሐራጁ መነሻ ዋጋ፣ የሐራጁ  ቦታ፣ቀንና ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ከዚህ በታች በተመለከተው መሠረት በመያዣ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. የህንፃና የመጋዘን የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ኤቨሎፕመንት ኦርጋናዜሽን ከዚህ ቀደም ነሐሴ 02 ቀን 2016 ዓ.ም  ያገለገሉ የሞተር ሳይክችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ  በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ሪፍት ቫሊ ችልድረን ኤንድ ውመን ዴቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን የጨረታ ጊዜ ማራዘሚያ ማስታወቂያ

በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር አ.ገ.መ.ከ.ኤ 03/2017 የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለዋናው/መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፦ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ህጋዊ ተጫራቾች

የአማራ ብሔራዊ ከልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የህትመት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭየጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር-05/2016 አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ግዴታዎች፡- የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሠነዱን በዚህ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በስተመጨረሻ በተገለጸው በአ/ማሕበሩ

አፋር ጨው ማምረቻ አ/ማ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Oromia Bureau of Agriculture Invites National Competitive Bidding (NCB) from Eligible and Qualified Bidders to Bid for the Supply of Different Items

OROMIA BUREAU OF AGRICULTURETENDER No.-OBOA/NCB/13/2017 Oromia Bureau of Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB) from eligible and qualified bidders to

በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት የዲስክቶፕ ኮምፒውተር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልፅ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር 03/2017 በወላይታ ሶዶ ከተማ የሚገኘው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፋይናንስ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት የዲስክቶፕ

የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ መለያ ቁጥር AAM 06/2017 የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት አገልግሎት የሚውሉ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በግልፅ

Oromia Bureau of Agriculture Invites National Competitive Bidding (NCB) from and Qualified Bidders to Bid for the Supply of Medium Generator, Medium Compressor and Mower Machine

INVITATION FOR BIDOROMIA BUREAU OF AGRICULTURETENDER No. RE- Bid/OBoA/NCB/08/2017 Oromia Bureau of Agriculture invites National Competitive Bidding (NCB) from and. qualified

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 ክልል ዉስጥ የሚገኘዉ የእዉቀት አምባ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017ዓ.ም. ለመስሪያ ቤቱ የሚያገለግሉ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በወረዳ 6 ከልል ዉስጥ የሚገኘዉ የእዉቀት አምባ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017ዓ.ም.ለመስሪያ ቤቱ የሚያገለግሉ እቃዎችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የመቀሌ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የተለያዩ አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ብቃትና ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር፦ ECCMB/NCB/002/2017 1 የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የመቀሌ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ከነዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች እና ዕቃዎችን ብቃትና

በጉምሩክ ኮሚሽን የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜ ውርስ የተደረጉ አልባሳት፣ የብርጭቆ ወረቀት፣ ፕላንፕሌት፣ ንፋፊት (ፊኛ)፣ አልሙኒየም፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና እና የትራክተር ጎማ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ እና ሻምፖ በግልፅ እንዲሁም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የኮስሞቲክስ ዕቃዎች በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ መሸጥ ይፈልጋል

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የቡና መጭመቂያ ማሽን ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የቡና መጭመቂያ ማሽን ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: ECC-NCB-G-0205-2017-PUR Object of Procurement: የቡና መጭመቂያ ማሽን ግዥ

በአ/ብ/ክ/መንግስት በደ/ወሎ ዞን የደሴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለሕግ አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ የጽሕፈት መሳሪያዎችና ተያያዥነት ያላቸው ዕቃዎች፣ የተለያዩ ቋሚ አላቂ መሳሪያዎች፣ ልዩ ልዩ ህትመቶች፣ ልዩ ልዩ የጽዳት ዕቃዎችን፣ የደንብ ልብስ ጨርቅ እና ጫማ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ በአ/ብ/ክ/መንግስት በደ/ወሎ ዞን የደሴ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ለሕግ አገልግሎት የሚውሉ 1. ልዩ ልዩ የጽሕፈት መሳሪያዎችና ተያያዥነት ያላቸው