Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Addis Zemen(Feb 07, 2026) በድጋሜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር የንግድ ቤት ኪራይ 06/2018 አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 103/1990 እና በማሻሻያ አዋጅ 807/2005
አዲስ የካፒታል እቃ ፋይናንስ ንግድ ስራ አ.ማ የንግድ ቤት ኪራይ ለማከራየት ይፈልጋል
Yedebub Nigat(Feb 07, 2026) የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈም ከሳሽ አቶ ዘላለም ለገሰ እና በአፈ/ም ተከሳሽ አቶ ተስፋዬ ይስሃቅ መካከል ስላለው የአፈም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ አዲስ ክ/ከተማ ፊላደልፊያ ቀበሌ
የተለያዩ ንብረቶች ሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Yedebub Nigat(Feb 07, 2026) በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሺያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ዘረሁን ደምሴ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ የኑስ ከድር ሲራጅ መካከል ስላለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር አከተማ ክ/ከተማ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen(Feb 07, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት ሥ/ክ/ቢሮ የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ ከዚህ በታች በ6 ሎት የተዘረዘሩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በሰብል
የቀባዶ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኮሌጅ ለስልጠናና ለቢሮ አገልግሎት የሚሆኑ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አይናጌ ሕጻናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የተማሪ የደንብ ልብስ ገዢ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አድራሻው ማ.ኢ (ceneral Ethiopia) ስልጤ ዞን በቅበት ከተማ አስተዳደር የሆነው
የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ሶዴም ሃይፖ ክሎራይት 10%፣ ጠላቂ ፓምፕ /Submersible Pump/፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ቧንቧ መገጣጠሚያ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ብትን ጨርቅ፣ የወንድና የሴት ጫማ፣ የተሰፉ ልብሶች እና ልብስ ስፌት እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ ከህጋዊ ነጋዴዎች ለመግዛት ይፈልጋል
የእቃና የአገልግሎት ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2017 የደብረ ማርቆስ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች
Ethiopian Construction Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of Network Installation Service and Goods
Invitation for Bid Network Installation Service and Goods Lot Information Procurement Reference Number: ECA-NCB-G-0014-2017-PUR Object of Procurement: Network Installation Service
የአጣዬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የሚቆይ ለህሙማን የበሰለ የምግብ አቅርቦት፣ አጠቃላይ የግቢ የህንፃ ክፍሎች የፅዳት ስራ ፣ የአትክልተኛና የጉልበት፤ የጥበቃና ደህንነት፣ የላውንደሪ አልባሳት ዕጥበት ስራ፣ የመድሃኒት ሰፕላይ፣ የላብራቶሪ ቅመም (ሪኤጀንቶች) የራጅ እና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በ2017 በጀት አመት ለአንድ አመት የሚቆይ ለህሙማን
ሰሜን ምስራቅ ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰቆጣ ቅ/ጽ/ቤት ሰቆጣ ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ከመንግስት ተቋማት፣ ከግል ድርጅት እና ከግለሰቦች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የቤት ኪራይ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ሰሜን ምስራቅ ሪጅን የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰቆጣ ቅ/ጽ/ቤት ሰቆጣ ለቢሮ
Addis Ababa Traffic Management Authority (AATMA) Invites All Interested and Eligible Bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the Procurement of Consultancy Service for Intersection Traffic Improvement Study, Design, Supply and Implementation Supervision in Addis Ababa”
INVITATION FOR NATIONALCOMPETITIVE BID (NCB) For the procurement of “consultancy service for intersection traffic improvement Study, Design, Supply and implementation
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣ ምግብ ነከ እና 44 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በግልፅ ጨረታ እንዲሁም Polyster Sewing Thread፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ Earphone፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ እና Pocket Balance በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 07/2010 እና ሐራጅ ቁጥር 05/2017 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው አዳዲስ አልባሳት፣
ኮፐራዚኔ ኢነተርሽናሌ (COOPI) ኢትዮጵያ ከ18 ዓመት በላይ ያገለገሉ 3 ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ ከሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ባለሥልጣን ጋር በመተባበር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 025/2024 ኮፐራዚኔ ኢነተርሽናሌ (COOPI) ኢትዮጵያ ከ18ዓመት በላይ ያገለገሉ 3 ተሸከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ ከሲቪል ማህበራት
ገዋኔ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኮሌጅ ለ2017 በጀት ዓመት ለሰልጣኝ ተማሪዎች የምግብ ግብአት የሚውሉ የምግብ ጥሬ እቃዎችና ማጣፈጫዎች ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡- 02/2016 ኮሌጃችን ለ2017 በጀት ዓመት ለሰልጣኝ ተማሪዎች የምግብ ግብአት የሚውሉ የምግብ ጥሬ እቃዎችና ማጣፈጫዎች ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች