Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (Jun 21, 2026), Addis Zemen (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፡ አማራ ባንክ/40/2018 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሠረት

አማራ ባንክ አ.ማ. ንብረቶችን በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 21, 2026) በድጋሚ የወጣ የጋራዥ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር ኦ.መ.ሎ. ቢ 33/2018 የኦሮሚያ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ቢሮ (ኦ.መ.ሎ ቢ) ከዚህ በታች የተገለጹትን የቀላልና ከባድ ተሽከርካሪዎችን ለአንድ ዓመት በኮንትራት ፍሬም ዎርክ

የኦሮሚያ መንገዶችና ሎጂስቲክስ ቢሮ የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎችን የጥገና ሥራ አገልግሎት የሚውሉ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሙሉ አቅም ያለው ጋራዥ አወዳድሮ በኮንትራት ውል መግባት ይፈልጋል

Reporter (Jun 21, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Jun 21, 2026) ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት እነ ታምራት ፀጋ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ጌጤ ቀማው መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በኮ/መ/ቁ.117130 በ16/05/2017ዓ.ም እና የፌ/መ/ደ/ፍ ቤት

የቤቱ ስፋት 80 ካ.ሜ. የሆነ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የተሽከርካሪ የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ

Addis Zemen (Aug 08, 2026) የሐራጅ ሸያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለበት ወ/ሮ በሾ ሆማ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ መንግስቱ ፍስሀ መካከል ስላለው የፍርድ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት POLYPROPYLENE(የፋብሪካ ጥሬ ፕላስቲክ) እና አዳዲስ አልባሳት(የሱፍ ጨርቆችን) ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ግልፅ ጨረታ ቁጥር ግ-03/2018/19 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ

የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግል ማህበር ሰኘላይውድ እና ቨነር ማምረቻ ማሽኖች መለዋወጫ የሚሆን ሮለር ብሊድ ምላጭ ሀይድሮሊክ ፓምፕ የፎርክ ሊፍቶች ኢንጅን መለዋወጫ እንዲሁም የተለያዩ መለዋወጫዎች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የቢሮ እቃዎች በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር AMFI 01/2019 አኩፋዳ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ለተቋሙ አገልግሎት የሚውሉ የቢሮ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለግንባታ መሳሪያዎች (ብሎኬት ማምረቻ) የመትከያ ቦታ ዝግጅት እና ተያያዥ ስራዎች ዲዛይን እና ግንባታ (Site Preparation, Design & Construction of Facilities for HCB Machines at Hearby Bishoftu City/Resettlement Site on Turkey Basis) ብቁ የሆኑ ደረጃ 1 የመንገድ/ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ በሶስት ምድብ ለማሰራት ይፈልጋል

በልደታ ክ/ከተማ ጤና ጽ/ቤት የአብነት ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት የህክምና መድሀኒት እና የላብራቶሪ ሪኤጀንት ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾች አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል

Tulu Kapi Gold Mining Share Company (TKGM) Invites Qualified Manufacturers or Authorized Distributors to Submit Proposals for the Supply and Delivery of 12 High-efficiency Onsite Perimeter Security Solar Lighting Systems, Including Mounting Poles and a Maintenance Kit, for the Tulu Kapi Gold Mine in the West Welega Zone, Oromia Region.

የቦንጋ ዶሮ ዕርባታ ማዕከል በመራባት ላይ ላሉ ዶሮ መኖነት የሚውል የጥሬ ግብዓት ጥራቱን የጠበቀ ምርት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የቦንጋ ዶሮ ዕርባታ ማዕከል በመራባት ላይ ላሉ ዶሮ መኖነት የሚውል የጥሬ ግብዓት

የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት G+0 የቢሮ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል

Addis Zemen (Aug 08, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የኩታበር ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለኩታበር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በመደበኛ በጀት