Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Reporter (May 10, 2026) ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
Reporter (May 10, 2026) ድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 017/2018 ሲንቄ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና ተበዳሪዎች በገቡት ውል መሠረት ብድሩን በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት የተረከባቸውን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች
ሲንቄ ባንክ ባጃጅ እና መኖሪያ ቤት በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (May 10, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በ08/09/2018 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (May 10, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ(ጨረታ)
ሕብረት ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሚሊንየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም ለመስሪያ ቤቱ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የደንብ ልብስ፣ የትምህርት አላቂ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃ እና የተማሪ መመገቢያ ሼድ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2018 በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የሚሊንየም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2018ዓ.ም
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 05, 2026) በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዢ መለያ ቁጥር፡– ሲ/መ/ባ/001/2018 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች
የባንጃ ወረዳ ፍርድ ቤት የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ አውጥቷል
Be’kur(Jan 05, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ እነ አለቃ አምሳል ብዙነህ 2ቱ እና በአፈ/ተከሳሽ ወ/ሮ ይሳለሙሽ ልየው መካከል ባለዉ የውርስ
ኢንፕንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ የተለያዩ የቢሮ ሼልፎች፣ ጠረጴዛና ወንበሮች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 05, 2026) ያገለገሉ እቃዎች የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2018ዓ.ም ኢንፕንሲንግ ቻይልድ ፎከስድ አክቲቪቲስ (Enhancing child Focused Activities) ከዚህ
ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ. የፅዳት እቃዎችና ስቴሽነሪ እንዲሁም የሰራተኞች ደንብ ልብስ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 06, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን አ.ማ. ሎት-1 (የፅዳት እቃዎችና ስቴሽነሪ) እንዲሁም ሎት-2 (የሰራተኞች ደንብ
በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደጀን ከተማ አስተዳደር ዓባይ በር የህብረት ስራ ማህበር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ዩኒዩን ኃላፊነቱ የተወሰነ አገልግሎት የሚውል SACCO UNION FINACIAL MANAGEMENT SOFTWARE በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Be’kur(Jan 05, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደጀን ከተማ አስተዳደር ዓባይ በር የህብረት ስራ ማህበር የገንዘብ ቁጠባና ብድር
የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የመኖሪያ እና የድርጅት ቦታን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለተጫራቾች መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 06, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የደባርቅ ከተማ አስተዳደር ከተማና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት የመኖሪያ እና የድርጅት
በአብክመ የኦሮሞ/ዞን ገንዘብ መምሪያ የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል
Addis Zemen(Jan 06, 2026) የጨረታ ቁጥር UNICEF 001/2018ማራዘምን ይመለከታል እደሚታወቀው መምሪያችን በቀን 12/04/2018 ዓም ባወጣዉ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የኦሮ/ብሄ/ዞን/አስ/ዉሃ
በደ/ብ/ሪ/ፖ/ጠ/ከ/ከ/አስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት የፅህፈት መሳሪያ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Jan 05, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በደ/ብ/ሪ/ፖ/ጠ/ከ/ከ/አስ/ጽ/ቤት በ2018 በጀት አመት የፅህፈት መሳሪያ እና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ በዘርፉ