Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Reporter (May 17, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ ወ/ሮ አማረች መልካሙ አቢተሙ የተበደሩትን ገንዘብ በብድር ውላቸው መሠረት ስላልከፈሉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. የንግድ ድርጅት እና መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያአዲስና በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች ጨረታ ቁጥር 012/2025/26 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ማለትም የተለያዩ ያገለገሉ ፈርኒቸሮች፣ የተለያዩ ያገለገለ የተሽከርካሪ ጎማዎች የቪ8 ተሸከርካሪ ዕቃ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ ንብረቶችን ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፡- 021/2018 አሐዱ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የመያዣ

አሐዱ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter (May 17, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ የሰጠው ብድር ባለመክፈሉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) 216/92 መሠረት በእዳ ማካካሻት የወረሳቸውን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ./ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Oromia Construction Corporation (OCC) Invites Competitive Bids for the Purchase of Stationeries

Addis Zemen(Jan 19, 2026) INVITATION FOR BIDINVITATION FOR TENDER(Ref. NCB/OCC-134/2025) In compliance with the requirements included in our bidding document,

የከሚሴ መም/ት/ት ኮሌጅ በ2018 በጀት ዓመት ለኮሌጁ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽህፈት መሣሪያዎችን፣ አላቂ የጽዳት ዕቃዎችን፣ የትምህርት መረጃ (ዕቃዎችን)፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ እና የመኪና ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለህንፃ ለቁሳቁስ እና ለተገጣጣሚዎች ዕድሳት እና ለተገጣጣሚዎች ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጠገን ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 19, 2026) ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር001/2018 የቀለም አምባ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ከዚህ በታች በሎት የተገለፁትን

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የጨረታ ቁጥር 008/18 ላይ የጨረታ ማራዘሚያ አውጥቷል

Addis Zemen(Jan 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 008/18 ማራዘሚያ ድርጅታችን ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡- የተለያየ ማሽኖች የጥገና

Biiroon Dargaggoo Fi Ispoortii Oromiyaa Hojii Haroomsa Piroojektii Dhaaf Kontiraaktaroota Ulaagaa Guutan, Gahumsa Qabani, Fi Hayyama Qaban (GC-3/BC-2) Fi Isaa Ol Qaban Pirojektii Armaan Gadii Kanaaf Caalbaasii Irratti Hirmaachisu Barbaada.

Addis Zemen(Jan 19, 2026) BEEKSISA CAALBAASII BANAA.Lakk.Caalbaasii: 01/2018 Biiroon Dargaggoo fi Ispoortii Oromiyaa Hojii Haroomsa Piroojektii dhaaf kontiraaktaroota ulaagaa guutan,

ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ.ማኅበር በስሩ ለሚገኝ ለመልጌ ወንዶ ቄራ እና ኮምቦልቻ የምግብ ማቀነባበሪያ ቄራ ግብዓት የሚሆን ግብዓቶችን ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 19, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር EL/LP-04/2025 ኤልፎራ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማኅበር በስሩ ለሚገኝ ለመልጌ ወንዶ ቄራ እና ኮምቦልቻ

የኢትዮጵያ ስትሮክ ፋውንዴሽን የኦዲት አገልግሎት ግዥ በ2025 በጀት ዓመት ለማዘጋጀት አቅዷል

Addis Zemen(Jan 19, 2026) የኦዲት አገልግሎት ግዥ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ስትሮክ ፋውንዴሽን (ኢኤስኤፍ) በሕጋዊ መንገድ የተመዘገበ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕጎችን

የድሬዳዋ ደወሌ ምድር ባቡር ድርጅት በአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስር የሚገኘውን የድርጅቱን የሠራተኞች እና ጡረተኞች መዝናኛ ክበብ ቅጥር ግቢ ውስጥ ያለውን መፀዳጃ ቤት ለወንዶች እና ሴቶች ተለይቶ እንዲሁም ለዚሁ አገልግሎት የሚውል የውሃ ማጠራቀሚያ መስቀያ በብረት ባለው ቦታ ላይ በአዲስ መልክ ዘመናዊ አድርጎ ደረጃውን የጠበቀ መፀዳጃ ቤት እንዲሆን የቡል ስፖርት ክለቡ በጥሩ ሁኔታ መስራት ለሚችሉ ከደረጃ 6 በላይ ለሆኑ በኮንስትራክሽን ዘርፍ ለተሰማሩ እና የዘመኑን ግብር ለከፈሉ ህጋዊ ፍቃድ ላላቸው ተጫራቾች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የኢፌዴሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Addis Zemen(Jan 19, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር PPS/VP-16FB/05/04/2018 የኢፌዴሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ