Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Addis Zemen (Jun 05, 2026) የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ (ለ2ኛ ጊዜ) የጨረታ መለያ ቁጥር: RAC/01/2018 ራክሮብ ቢዝነስ ኃ. የተ. የግል ማህበር በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ጎርጎርዮስ አደባባይ

ራክሮብ ቢዝነስ ኃ.የተ.የግል ማህበር የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ አውጥቷል

Dire Gazetta (Jun 04, 2026) በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨ/መ/ቁ/ ግዥ/ን/አ/004/2018 የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ/ግ/ንብረትአስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2018 ዓ.ም መደበኛ የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን ሎት1. የአዳራሽ የትርጉም መሳሪያ እቃዎች

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የአዳራሽ የትርጉም መሳሪያ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Yedebub Nigat (May 30, 2026) የ11ኛ ዙር 2ኛ ጊዜ እና 12ኛ ዙር 1ኛ ጊዜ የመሬት ሊዝ ጨረታ ማስታወቂያ በደ/ኢ/ክ/መንግስት ጊዶሌ ከተማ አስተዳደር መሬት አስተዳደር ዩኒት በ2018 በጀት ዓመት ለ11ኛ ዙር

በደ/ኢ/ክ/መንግስት ጊዶሌ ከተማ አስተዳደር መሬት አስተዳደር ዩኒት በ2018 በጀት ዓመት ለመኖሪያ አገልግሎት የሚዉል 13 ቦታዎች እና ለጥምር አገልግሎት 7 ቦታዎች የተዘጋጁ በመደበኛ ሊዝ ጨረታ አወዳድረዉ ማስተላለፍ ይፈልጋል

Government (Jun 05, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/6da3ea59-9bf3-4993-b3c7-ad7eae4b1bee/open Reference Number: WU-NCB-G-0078-2018-BID-Open-Re-bid Lot Reference: WU-NCB-G-0007-2018-BID Procurement Information Procurement Type:

ወሎ ዩኒቨርሲቲ የስፖርት ትጥቅና ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

African Network for the Prevention and Protection Against Child Abuse and Neglect (ANPPCAN)-Ethiopia is Looking for Well Experienced Firm in Designing and Production of Printing Materials

Reporter(Feb 22, 2026) ADVERTISEMENT FOR DESIGNING AND PRODUCTION OF PRINTING MATERIALS African Network for the Prevention and Protection against Child

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አ.ማ. በብድር መያዣ የያዛቸውን ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን እና ባጃጆችን ባሉበት ሁኔታ ሙሉ በሙሉ በጥሬ ገንዘብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር AP- 05/2025/26 የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አማ በብድር መያዣ የያዛቸውን ለንግድ አገልግሎት የሚውሉ ንብረቶችን

የእናት ባንክ አ.ማ ሱዙኪ አውቶሞቢል፣ መጋዘን፣ ኮንዶሚኒየም መኖሪያ ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የመጀመሪያ ጊዜ የሐራጅ ማስታወቂያ የእናት ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት

PETCO Ethiopia Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Supply and Delivery of Protective Clothing and Waste Management Supplies to Support Our New Stablish SME for Different Cluster

ተስፋ ብርሃን ህፃናትና ቤተሰብ ልማት ድርጅት ሲቢሲ ማሽኖች (CBC Machine) እና አንድ ኢንፋንት ራድያንት ዋርመር (Infant Radiant Warmer) በዘርፉ ከተሰማሩ አቅራቢ ድርጅቶች/ ነጋዴዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት ከዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ የገዛውን ሲሚንቶ ሻሸመኔ ከተማ ለማጓጓዝ በግልፅ ጨረታ የትራንስፖርት አገልግሎት አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05/18 ድርጅታችን ከዳንጎቴ ሲሚንቶ ፋብሪካ

ቡና ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 22, 2026) የሐራጅ ማስታወቂያቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/021/2018 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ

ወጋገን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና ተሽከርካሪ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Reporter(Feb 24, 2026) የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡ ወጋገን 013/2018 ወጋገን ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011፣ 97/90 እና 216/92 መሰረት ከዚህ

The Amhara National Regional State Agriculture Bureau Invites Sealed Bids from Eligible Entities (bidders) for the Execution and Completion of Berenta, Ferye Typical Primary Cooperative Warehouse Project, Shebele Berenta Crop Primary Market Shed and Gubalafto Horticulture Road Side Market Shed