Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶችን የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፤
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፤ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ምስ/አዘ 21/2016 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ፡-ኢፕድ 002/2017 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት አዳዲስ የሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት፡- በዘመኑ የታደሰ አግባብነትያለው የንግድ ስራ
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት አዳዲስ የሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ በባ/ሕአዳ/ሐራጅ/032/2016 ቡና ባንከ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ
ቡና ባንከ አ.ማ. የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ መኖሪያ ቤት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት
The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) Hereby Invites Registered Eligible Bidders for Guder Electro-Mechanical Design, Supply, Installation, Testing, and Commissioning Works
INVITATION FOR BIDIFB. No. ECWCT/NCB/PW-17/2017 The Ethiopian Construction Works Corporation (ECWC) hereby invites registered eligible bidders for Guder Electro-Mechanical Design,
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥራና ክህሎት ቢሮ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ የታሸገ ውሃ፣ ህትመት አገልግሎት፣ የተሽከርካሪ ጎማና የወንበር፣ የላብራቶሪ እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሰርቪስና ጥገና ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሥ.ክ.ቢ.ግ.ጨ01/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥራና ክህሎት ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም የጥብቅና ፈቃድ ያላቸውን የህግ ባለሙያዎች በግልፅ ጨረታ በማወዳደር በአስቸኳይ አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል
የጥብቅና አገልግሎት የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- አአሣቴዩ ብግጨ/001/2017 የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም የጥብቅና ፈቃድ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የሃራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
ኪቢሽ ኮንስትራክሽን የትራንስፖርትና የክሬን አገልግሎት የሚሰጡ ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ 1.ድርጅታችን ኪቢሽ ኮንስትራክሽን ሰመራ አየር ማረፊያ ፕሮጀክት ይሰራበት የነበረውን አስፓልት ፕላንት ማሽን ወደ አዲስ አበባ ለማዘዋወር በዘርፉ የተሰማሩ
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች