Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 032/2016 ዓ.ም ድርጅታችን የEnterprise resource Planning (ERP) ስርዓት ለመተግበር ያመች ዘንድ የአማካሪ ቅጥር በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡  በመሆኑም ተጫራቾች፤ የታደሰ ፈቃድና የዘመኑን

ብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ የEnterprise Resource Planning (ERP) ስርዓት ለመተግበር ያመች ዘንድ የአማካሪ ቅጥር በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግልፅ ቁጥር 03 እና ሃራጅ ቁጥር 02/2016 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፤ pocket balance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች መሣሪያዎች

በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት ተወርሰው የሚገኙ ብዛት ያላቸው ኮስሞቲክስ፣ ምግብ ነክ፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፤ Pocket Balance፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሸቀጣሸቀጦች መሣሪያዎች (መነጽር)፣ Polyester Sewing Thread፣ Polyester Fabric Shirting Material እና የከብት፣ የእይታ መኖ ፉርሽካ በግልፅ ጨረታ እንዲሁም ብዛት ያላቸው ኤሌክትሮኒክስ መነፅር እና የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎችን በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የፍባለመብት ወ/ሮ አፀደ ተገኝ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ጌታሰው ደመቀ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 187946 በ8/5/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 182190

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በድጋሜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር (EEP/ST/NCB/02/2017) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው እና የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የሥራ ክፍሎች እና አካባቢዎች የጽዳት አገልግሎት ግዥን በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው እና የሥራ ልምድ ካላቸው ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ደርባ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ የባሌስትራ የሾክአቭዞርቨር፣ እና ልዩ ልዩ ቁርጥራጭ ብረቶች ብዛት 70 ኩንታል(በግምት)ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ደርባ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተለያዩ፡– የባሌስትራ የሾክአቭዞርቨር፣ እና ልዩ ልዩ ቁርጥራጭ ብረቶች ብዛት 70 ኩንታል(በግምት)

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ የተለያዩ የፕላስቲክ ምርት ማምረት አዴቲቭ ጥሬ ዕቃችን እና የፕላስቲክ ማምረቻ ማሽኖች መለዋወጫ ለመግዛት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ በሁለት ሎት የተገለጹ የተለያዩ የፕላስቲክ ምርት ማምረት አዴቲቭ ጥሬ ዕቃችን

Direct Aid Announces to Competitive Bidders to Participate in the Construction of a Small Store in Yabello Town Billal Center & Walkway in Adama Town Nejashi Center

INVITATION TO BIDDERS Direct Aid Ethiopia is an NGO engaged in assisting the developmental strategies and Policies through uplifting the

The Federal Democratic Republic of Ethiopia Pharmaceuticals Supply Service (EPSS) Invites All Interested Bidders to Submit Their Bids for the Regular Pharmaceuticals

INVITATION FOR BIDS (IFB) FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA ETHIOPIAN PHARMACEUTICALS SUPPLY SERVICE (EPSS) Procurement of Regular Pharmaceuticals (ICB) IFB

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት አይ ሱዙ አፍኤስአር፣ ትራክተር፣ ማረሻ፣ መስመር ማውጫ፣ መጋዘን፣ ሄክታር የለማ እና መከስከሻ በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሁለተኛ ጊዜ የወጣ የዝግ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ አሶሳ ዲስትሪክት ለእርሻ ፕሮጀክት ለሰጠው ብድር ተበዳሪዎች በብድር ውሉ መሰረት የብድሩን

Ethiopian Construction Works Corporation Geosynthetics Industrial Works PLC Wants to Procure Industrial Wastewater Treatment Tank Construction

INVITATION FOR BID RE-GIW-03-2024/2025 ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION GEOSYNTHETICS INDUSTRIAL WORKS PLC (G.I.W) is a manufacturer of Geo membrane (Plastic

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ የቦሌ ወረገኑ የመጀ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

አንደኛ ዙር ግልፅ የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር፡-001/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ የቦሌ ወረገኑ የመጀ/ደ/ት/ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የተለያዩ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡– ቦሌ/ክ/ከ/አ/ግ/ከ/ቅ/ጽ/ቤት 001/ 2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የቦሌ ክ/ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በግልፅ

Ethiopia Media Authority Invites Eligible Bidders for the Procurement of AC Maintenance Service and AC Gas R-22

Invitation for Bid Procurement for AC Maintenance Service and AC Gas R-22 Lot Information Procurement Reference Number: EMA-NCB-W-0006-2017-PUR Object of