Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤትለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል  በመሆኑም ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች ማሟላት

በመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምስራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት

የመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር ሰመራ ቅ/ጽ/ቤት ለሠራተኞች ከሠመራ ዱብቲ፣ ከዱብቲ ሠመራ ከሠመራ ሎጊያ፣ ከሎጊያ ሠመራ በመንግስት የሥራ ሰዓት መግቢያና መውጫ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ አስራ ሶስት ሰዎች የመጫን አቅም ያለው መኪና ለሁለተኛ ጊዜ የሚወጣ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0014/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተሉትን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተበዳሪው ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም የተሽከርካሪው መግለጫ

ዳሸን ባንክ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸው ብድሮች በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 21692 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏) አወዳድሮ ይሸጣል። ተ.ቁ የተበዳሪ

ሕብረት ባንክ አ.ማ. ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት፣ ለንግድና ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደሴ ከተማ አስ/ከተማና መሰረተ ልማት መምሪያ እና በስሩ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የቢሮ ቋሚና አላቂ እቃዎች የነዳጅ እና ቅባት አገልግሎት ለማግኘት የመኪና እቃዎች፤ ከባድ የጭነት ተሽከሪካሪዎች፣ ቀላል መኪናዎች፣ ቢሸፍቱ የከተማ አውቶብስ፣ የመኪና ጎማና ባትሪ፣ የቢሮ ቋሚ እና አላቂ እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያ፣ ነዳጅና ቅባት በግልፅ ጨረታ በማወዳደር አሸናፊ በመለየት ዓመታዊ ውል ይዞ መግዛት ይፈልጋል

Ethiopia Pharmaceutical Supplies Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tyre and Battery

Invitation to Bid Procurement of Tyre and Battery Procurement Reference No: EPSA-NCB-G-0027-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የየካ ክፍለከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የየካ ክፍለከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ጽ/ቤት በመደበኛ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 ከዚህ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ GC/BC-4 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የካርጎ አገልግሎት ግቢ ውስጥ የኮንፈረንስ፣ የመቀየሪያ ክፍል፣ የሴፕቲክ ታንክ እና የስፖርት ሜዳ ግንባታ ማሰራት ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-SSNT-T-500 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ GC/BC-4 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ በአዲስ አበባ ቦሌ አለም

Finchaa Sugar Factory Now Invites Sealed Bids from Prospective Bidders for the Supply (CFR Djibouti) of Substation Transformers, Improvement Boilers Travelling Grate

Invitation for International Competitive Bid IFB. No. OT-15-2024 1. Finchaa Sugar Factory has allocated a budget towards the cost of

Ethiopian Investment Holdings Would Like to that Adjustments Have Been Made to the Tender Notice

Adjustments to the Tender Notice Ethiopian Investment Holdings has issued a tender for the purchase of electrical cars, as announced

የሰ/ሸዋ ዞን ከፍ/ፍ/ቤት ቤትና ቦታ መሸጥ ይፈልጋል

 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈከሣሾች እነ ህጻን ሳሙኤል ነጋሽ (9 ሰዎች) እና በአፈ ተከሣሽ ንጉሴ ገ/ጻዲቅ መካከል ስላለው የአፈፃፀም

Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. Invites Eligible Bidders to Purchase Paints and Other Printing Materials by National Competitive Bidding (NCB)

INVITATION FOR BIDBID REF. NO: MELBA/NCB/G/002/2017 The Melba, Printing Publishing & Packaging S.C. invites eligible bidders to purchase paints and

በመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ የመሀንዲስ ዋና መምሪያ ጠጠር፣ አሸዋ፣ አጠና አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መ/ቁጥር መ/መ/ዋ/መ/ኮ/መምሪያ ነቀምት ምዕራብ ግንባር የሠራዊት ሆስፒታል ገንባታ ፕሮጀክት ገ/ጨ/ቁ 01/2017 ለመከላከያ መሀንዲስ ዋና መምሪያ የኮንስትራክሽን