Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 06/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶችን የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፤
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን እንዲሁም ንብረቶች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፤ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ምስ/አዘ 21/2016 በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በስልጤ ዞን የምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በስሩ ላሉ መስሪያ ቤቶች የሚውል የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ፡-ኢፕድ 002/2017 የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት አዳዲስ የሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት፡- በዘመኑ የታደሰ አግባብነትያለው የንግድ ስራ
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2017 በጀት ዓመት አዳዲስ የሞተር ሳይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ በባ/ሕአዳ/ሐራጅ/032/2016 ቡና ባንከ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ
ቡና ባንከ አ.ማ. የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Amhara National Regional State Represented by Amhara Road Bureau (ANRS RB) Invites Bidders to Submit Sealed Bids for the Detail Engineering Design and Construction Supervision of Different Projects
INVITATION TO BID 1. The Amhara national regional state represented by Amhara road bureau (ANRS RB) has received financing from
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት ፊልፕስ ህንጻ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት የፅዳት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር-LP/OT/14/SIG/2017 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ለ2017 በጀት ዓመት ፊልፕስ ህንጻ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት የፅዳት አገልግሎት
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ 2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች ማሽነሪዎች ከተለያዩ ቦታዎች ወደ ተለያዩ መዳረሻ ቦታዎች ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ውል በመዋዋል አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
በድጋሚ የመጣ ብሔራዊ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር Re-LP/OT/15/SIG/2017 1. የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ 2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎች ማሽነሪዎች
ኢስት ዌስት ኢትዮ ትራንስፖረት ኃ.የተ.የግል ማህበር የድርጅቱ ንብረት የሆነ የተለያዩ የተሸከርካሪ እና የተሳቢ ቅሪተ አካላትን፤ ልዩ ልዩ ብረታ ብረቶችን፤ የተለያየ መጠን ያላቸው አሮጌ ጎማዎችን፣ የተቃጠለ ዘይት፤ አሮጌ ባትሪዎችን፤ ያገለገሉ የዘይትና የነዳጅ ፊልተሮችን፤ በርሜሎችን በኪሎ ግራም፣ ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ኢስት ዌስት ኢትዮ ትራንስፖረት ኃ.የተ.የግል ማህበር የድርጅቱ ንብረት የሆነ የተለያዩ የተሸከርካሪ እና የተሳቢ ቅሪተ አካላትን ፤ ልዩ ልዩ
የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የቧንቧ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የቧንቧ እቃዎች (Sanitary Items) Procurement Reference No: SPHMMC-NCB-G-0033-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግልፅ ጨረታ ቁጥር WSSF/LP/14/2024 የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ። ምድብ
የብርሃን ፋና 2ኛ ደረጃ ክ/አ/አ/የግ/ባለንብረቶች ማህበር የ2016 ዓ.ም በጀት ሒሳብ አጫርቶ በውጭ ኦዲተር አስመርምሮ መዝጋት ይፈልጋል
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ የብርሃን ፋና 2ኛ ደረጃ ክ/አ/አ/የግ/ባለንብረቶች ማህበር የ2016 ዓ.ም በጀት ሒሳብ አጫርቶ በውጭ ኦዲተር አስመርምሮ መዝጋት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት በፕሮጀክት ፋይናንሲንግ አገልግሎት የውሃ ማጠራቀሚያ ጋን ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የዝግ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሰሜን ምስራቅ አዲስ አበባ ዲስትሪክት በፕሮጀክት ፋይናንሲንግ አገልግሎት ከዚህ በታች የተመለከተውን ባንኩ ከደንበኛው መልሶ
ISLAMIC RELIEF (IR) Now Invites All Eligible Bidders for the Procurement of Sedan Electrical Vehicle
INVITATION TO BID DIDDERS FOR THE SUPPLY OF SEDAN VECHLE 55KW Islamic Relief Worldwide (IRW) is an independent humanitarian and