Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ጨረታ ያወጣ ሲሆን ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ. UPS 15KVA ከአቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of Construction Material (ድንጋይ (16ሜ.ኩ በቢያጆ) 9 ሲኖ (እያንዳንዱ ባለ 16 ሜ.ኩ.የሚይዝ AMU iuc program በድጋሚ ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0467-2016-PUR
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ት ፍሬወይኒ ከተማ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሳዬ ከቸቶ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 70486 በ11/2/2012ዓ.ም እና መ/ቁ 96698
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣየጨረታ ማስታወቂያ የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ። 2016/17 ዓ.ም
የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት የፈሳሽ ቆሻሻ ማስወገጃ ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ አስተዳደር በመልከ ኖኖ ክ/ከተማ የኖኖ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ እቃዎች፣ እና ቋሚ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለ2017 (በጀት ዓመት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር-WMAN-01 በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ አስተዳደር በመልከ ኖኖ ክ/ከተማ የኖኖ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ የመንግስት መ/ቤቶች
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቢሾፍቱ አካባቢ ለሚያስገነባው አዲስ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት የማህበረሰብ መልሶ ማቋቋሚያ እና አዲስ የመኖረያ ስፍራ ዲዛይንና ግንባታ (Design Review and Construction of Livelihood Restoration and Resettlement Project in Additional Two Lots at Bishoftu City on Tum-Key Basis) ብቁ የህንጻ ተቋራጭ ተወዳዳሪዎችን ለመጋበዝ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር: -SSNT-T488 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በቢሾፍቱ አካባቢ ለሚያስገነባው አዲስ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት የማህበረሰብ መልሶ ማቋቋሚያ
ዲላ ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎችና ለህሙማን ቀለብ አገልግሎት የሚውል የምግብ ግብዓት የአትክልት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid በድጋሚ የወጣ ለተማሪዎችና ለህሙማን ቀለብ አገልግሎት የሚውል የምግብ ግብዓት የአትክልት ግዥ Procurement Reference No: DU-NCB-G-0028-2017-BIDProcurement Category: Goods
Ministry of Health Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tyre and Battery
Invitation to Bid Lot 12 : Procurement of Tyre and Battery Procurement Reference No: MoH-NCB-G-0005-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement
ሰመራ ዩኒቨርሲቲ የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት-21 የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: SU-NCB-NC-0006-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method:
የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የመስተንግዶ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Procurement of Kakis (የመስተንግዶ እቃዎች) Lot Information Procurement Reference Number: MoH-NCB-G-0004-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Kakis
የጨፌ ከራቡ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ የመንግሥት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፡ የጽህፈት መሳሪያዎችን፤ የጽዳት እቃዎችን፤ ቋሚ የቢሮ እቃዎችንና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የዕቃ ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 01/2017 የጨፌ ከራቡ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኙ የመንግሥት መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ፡
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የዋናው ኦዲተር መ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ላፕቶፕ ኮምፒዩተር እና የቢሮ ፈርኒቸሮችን ግዥ ለመፈጸም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግስት የዋናው ኦዲተር መ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ ለቢሮው አገልግሎት የሚውሉ ላፕቶፕ
ወልቂጤ ዮኒቨርስቲ የተሽከርካሪዎች የሞተር ዘይት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation for Bid Purchase Requisition of የተሽከርካሪዎች የሞተር ዘይት 2 Lot Information Procurement Reference Number: WKU-NCB-G-0023-2017-PUR Object of Procurement: Purchase