Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
Invitation for Bid አይብ እና ኮረሪማ ግዥ ድጋሚ የወጣ Lot Information Procurement Reference Number: ECSU-NCB-G-0166-2016-PUR Object of Procurement: አይብ እና ኮረሪማ ግዥ ድጋሚ የወጣ Description: አይብ እና ኮረሪማ ግዥ ድጋሚ
የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ አይብ እና ኮረሪማ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸዉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት
ስኬት ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አኮስ ኢትዮጵያ በስሩ ያሉትን ያገለገሉ መኪናዎችንና ማሽኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ማንኛውም ተጫራች ከዚህ በታች ያቀረቡትን ዝርዝር ሁኔታዎች በማሟላት መወዳደር ይችላል:: ለጨረታ የቀረቡ መኪናዎች ዝርዝር No.
አኮስ ኢትዮጵያ በስሩ ያሉትን ያገለገሉ መኪናዎችንና ማሽኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- ግጨ002/2016 የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ወረቀቶችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት፡-
የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ወረቀቶችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
The Oromia Water and Energy Bureau (OWEB) Have Secured a Procurement of Hand Pump for Different Water Supply Schemes of the Region
Invitation to Bids/IFB/ Bid No. OWEB/ NCB/08/2017 The Oromia Water and Energy Bureau (OWEB) have secured a Procurement o Hand
በአዲስ አበባ ከተማ አስ/ትምህርት ቢሮ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ኦዳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ ጨረታ መለያ ቁጥር ኦዳ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት/001/2017 ዓ/ም በአዲስ አበባ ከተማ አስ/ትምህርት ቢሮ በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11
የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለጉራጌ ፓሊስ መምሪያ ያሉ ቢሮዎች እድሳት ለማድረግ የግንባታ ፍቃድ ያላቸው ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 4/2017 የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ለጉራጌ ፓሊስ መምሪያ ያሉ ቢሮዎች እድሳት ለማድረግ የግንባታ ፍቃድ ያላቸው ተቋራጮችን
Wonji/Shoa Sugar Factory Requires to Purchase GALVANIZED WIRE ROPES, FIBRIZER HAMMER CARBIDE TIP, AIR BLOWER, VALVES, CHEMICAL DOSING PUMPLP, ROTOR FOR ROTO MOLASSES PUMP, MOTORS FOR CANE PREPARATION, DRIVE MOTOR FOR FD FAN, SEAMLESS STEEL PIPES AND BENDS, DIFFERENT TYPE OF BELTS & ALUMINUM STANDARD COUPLE SET AND STAR RUBBER
INVITATION TO INTERNATIONAL COMPETITIVE BID (ICB) Wonii/Shoa Sugar Factory Open Tender RF. No. WSSF/FP/005/2024 1. Wonji/Shoa Sugar Factory is required
Oromia Construction Corporation Has Planned to Invite Eligible Bidders for the Construction of Containerized Potable Drinking Water Compact Treatment Plant for Hayadima Dawa Water Supply Project
INVITATION TO BID NOTICE OPEN NATIONAL COMPETITIVE BIDDING TENDER No. NCB/OCC-103/2024 Oromia Construction Corporation has planned to invite eligible bidders
የሰበታ ክ/ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሰበታ ክ/ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ ማሽነሪዎች፤ የሰው እና ደረቅ ጭነት፤ ደብል ጋቢና ፒካፕ መኪናዎችና ተሽከርካሪዎችን ለተለያዩ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሰበታ ክ/ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሰበታ ክ/ከተማ አስተዳደር ማዘጋጃ ጽ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ ማሽነሪዎች፤ የሰው እና ደረቅ
The FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Security Services
Invitation to Bid National Competitive Bid (NCB) Client: FDRE, Information Technology Park Corporation (ITPC) Procurement Title: Procurement of Security Services
በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የሚሌ-ሰመራ-ጋላፊ ከባድ መንገድ ጥገና ፕሮጀክት የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ
ማስተካከያ ረቡዕ ጥቅምት 20 ቀን 2017 ዓ.ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገጽ 18 በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የሚሌ ሰመራ–ጋላፊ ከባድ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰው ሃብት የአሰራር ስርዓት ጥናት የሚያከናውን አማካሪ እና የፕሪንተር ቶነር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ፍፋግ–ግጨ-007/2017 ተቋማችን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የሰው ሃብት የአሰራር ስርዓት ጥናት የሚያከናውን አማካሪ እና የፕሪንተር ቶነር በግልጽ