Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 04/2017 በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት የተተውና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና
በጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ ያገለገለ ሞተር ሣይክሎች በግልፅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጽትን እቃ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የወጡ የእቃ/የአገልገሎት ግዥ፤ ሎት 1፣ የሴቶች የውበት
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሴቶች የውበት ሳሎን ኪራይ እና ሰብመርሲብል ወተር ፓምፕ/Submersible Water Pump/ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የሆኑ ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ያገለገሉ ንብረቶች የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ባትሪዎች፣ ከነመዳሪዎች፣
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ያገለገሉ ቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች፣ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና ያገለገሉ ንብረቶች የተሽከርካሪ ጎማዎች፣ ባትሪዎች፣ ከነመዳሪዎች፣ ቸርኬዎች፣ ፍላፖች፣ በርሜሎች እና የተለያዩ ስፔርፓርቶች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል
ሁለተኛ ዙር የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መሰረት በሐራጅ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በጋሞ ዞን የጋጮ ባባ ወረዳ አስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት ንብረት የሆነውን ደብል ካቢን ፒክ አፕ ቶዮታ መኪና በግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መሰረት በሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የኮንዶሚኒዬም ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሳራ ኤርጫፎ እና የፍ/ባለዕዳ አቶ ፍቃዱ ኃይሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሐረር ፌደራል ፖሊስ አፓርትመንት እና ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix Wooden Doors and Cupboard ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/SF/107/2004 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሐረር ፌደራል ፖሊስ አፓርትመንት እና ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and Fix
የዋግ ልማት ማህበር /ዋልማ/ እና የገቢ ማስገኛ ተቋማት የ2015 እና 2016 በጀት ዓመት የተሰሩ የሂሳብ እና የሰው ሀይል ስምሪት ስራዎችን በውጭ የኦዲት ማስመርመር ይፈልጋል
የአገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የዋግ ልማት ማህበር /ዋልማ/ እና የገቢ ማስገኛ ተቋማት የ2015 እና 2016 በጀት ዓመት የተሰሩ የሂሳብ
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በድጋሚ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በጨረታ እንደ (ሎት 1) – 5
በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤ የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የስፖርት ቱታና፣ ሲኒከር ጫማ፣ የተማሪዎች አገልግሎት ስልጠና የሚውሉ፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ ፈርኒቸሮች ፣ የተለያዩ የመኪናና የሞተር ሳይክል ጎማዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ወለጋ ዞን የጊምቢ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የባጀት ዓመት ለጊምቢ ከተማ ሴክቴር መ/ቤቶች አገልግሎት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፌዝ ሁለት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply of Granite ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/BM/108/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፌዝ ሁለት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply of Granite ግዥ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ፖሊ ባግ እና የአቮካዶ ዘር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 82/17 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለክልሉ ተፈጥሮ ሃብት ዘርፍ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የቀረቡትን በሎት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን ለሴክተር መ/ቤቶች አላቂ የጽ/መሣሪያዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የህንፃ መሣሪያዎች፣ ፈርኒቸሮች እቃዎችን እና ተሽከሪካሪ ሞተር ሣይክሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጋሞ ዞን የጨንቻ ከተማ አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 ዓም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን ለሴክተር
በአማራ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለቡልጋ ከተማ አስተዳደር ዘላቂ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት የሚውል የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ሥራ በዘርፉ የተሠማሩና በደረጃ 4 እና በላይ የሆኑ ህጋዊ ተጫራች ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል
የብሔራዊ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ሸዋ ዞን ገንዘብ መምሪያ ለቡልጋ ከተማ አስተዳደር ዘላቂ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት የሚውል