Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ/02/2017 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ዘርፍ የጨረታው ዓይነት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተዉና ተወርሰው የሚገኙ መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች የመዋቢያና የንፅህና
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት መገናኛ መሣሪያዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ፣ ባለ 10 ሊትር ባዶ ጀሪካን፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች አንድ SHACAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱትን የብድር መያዣ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት የብድር መያዣ ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጌጣ ጌጥ፣ ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ ስፔር ፓርት፣ ልዩ ልዩ፣ ምግብና መጠጥ እና የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሁም ልዩ
የጋላፊ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጌጣ ጌጥ፣ ሞባይል እና የሞባል አክሰሰሪ፣ አልባሳት፣ ኮስሞትክስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ልዩ ልዩ፣ ምግብና መጠጥ እና የፅዳት ዕቃዎች እንዲሁም ልዩልዩ እቃዎች፣ ሞባይል አክሰሰሪ እና ስፔር ፓርት እቃዎች ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤናና ጤና ነክ አገልግሎት ግብዓት ጥራት እና ፕሮጀክት ፈንድ ቁጥጥር ኤጀንሲ የቋሚ ዕቃዎች እና የአላቂ ዕቃዎች በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤናና ጤና ነክ አገልግሎት ግብዓት ጥራት እና ፕሮጀክት ፈንድ ቁጥጥር ኤጀንሲ የሚከተሉትን በጨረታ
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Furniture & Office Equipment Materials
Invitation to Bid Furniture & Office Equipment Materials Procurement CAB Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0075-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት White Glue (ነጭ ኮላ) ብዛት 10,000 ኪ.ግ ግዢ፣ Round Bright Stitching Wire No 20 ብዛት 250 ጥቅስ ግዢ፣ Surgical Blades (ሰርጂካል ብሌድ) ብዛት 500 ግዢ፣ Blue Tela ብዛት 7,000 ሜትር, በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን በጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል፡– በጨረታ አንድ (ሎት 1) – White Glue (ነጭ ኮላ)
የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ፈርኒቸር/የቢሮ እቃ/ እና የጥገና እቃዎች በግልፅ ጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያቁጥር-ግ/ፋ/ጨ-1/ 339/ 2017 የቦሩ ሜዳ ጠ/ሆስፒታል ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የቀረበውን ዝርዝር በግልፅ ጨረታ ዘዴ
የኩራ ጅዳ ክፍለ ከተማ ገ/ጽ/ቤት የተለያዩ የደን ዘር እና ምግብ፣ አካፋ፣ ዶማ እና ተያያዝነት ያላቸው፣ የኔትዋርክ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር02/2017 የኩራ ጅዳ ክፍለ ከተማ ገ/ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የግዢ አይነቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ
Federal Prisoners Commission Invites Eligible Bidders for the Procurement of Prisoner Cloths
Invitation to Bid Lot-15 Procurement of Prisoner Cloths Procurement Reference No: FPC-NCB-G-0016-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች፤ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ሞተርሳይክሎች፤ ብዛቱ 64 ካርቶን እያንዳንዱ ካርቶን በቁጥር 10,000 ቆርኪ CROWN CORK፤ ምግብ ነክ ዕቃዎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2017 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ወርክ ሾፕ ሀንድ ቱልስ (Work Shop Hand Tools) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/21/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ወርክ ሾፕ ሀንድ ቱልስ (Work Shop
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ጨረታ ቁጥር ሙሱፋ/11/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱት ተሽከርካሪዎች