Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ጀሞ አደባባይ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት (የቀድሞው ኤክስፕረስ ሕንፃ) የአሁኑ OACF Building የኔትወርክ ዝርጋታ ከነ ሙሉ የዕቃ አቅርቦቱ
የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ጀሞ አደባባይ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት (የቀድሞው ኤክስፕረስ ሕንፃ) የአሁኑ OACF Building የኔትወርክ ዝርጋታ ከነ ሙሉ የዕቃ አቅርቦቱ ጋር ለማሰራት የጨረታ ሰነድ ላይ ባለው የሥራ ዝርዝር እና ቅድመ ሁኔታዎች እንዲሁም የመመዘኛ መስፈርት (Evaluation Criteria) መሰረት፣ በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፀውን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የሚወጡ የዕቃ/የአገልግሎት ግዥ ሎት
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የእሳት አደጋ መከላከያና ማጥፊያ ስሊንደሮች ሙሌት ግዥ፣ የተባይ፣ የአይጥ መከላከያና ማጥፊያ መድሀኒት ርጭት አቅርቦት ግዥ፣ የሀገር ባህል አረቄ አቅርቦት እና የታረደ የሐበሻ ዶሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ፣ ለሁለትኛ እና ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1. የበቆሎ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት2. ጤፍ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት3. ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ፣
በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአሽናፊው የሚሽጡትን መሽጥ እና የሚገዙትን መግዛት ይፈልጋል
ግልጽና የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of a Backhoe Excavator of Minimum Net 310HP Capacity
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER No. MCF/55/2024 Chemical industry corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidders to
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተርሚናል ሁለት (2) የሚገኙ 7 (ሰባት) ክፍት ቦታዎችን ፍቃደኛ እና ህጋዊ የሆኑ የውጭ ምንዛሬ አገልግሎት (Forex Exchange Services) ስራ የሚሰሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
የቦታ ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ SSNT-T495 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ተርሚናል ሁለት (2)
የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን፣ ማሸነሪዎችን፣ ትራክተሮችን፣ የትራክተር ጋሪዎችን፣ የውሃ ፓምፖችን፣ ጀነሬተሮችን፣ ሚክሰሮችን፣ ቫየብሬተሮችን፣ የተለያዩ ያገለገሉ ኮምፓክተሮችን እና የተለያዩ ያገለገሉ ግንባታ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 004/ኦኮኮ-2017 የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን፣ ማሸነሪዎችን፣ ትራክተሮችን፣ የትራክተር ጋሪዎችን፣ የውሃ ፓምፖችን፣ ጀነሬተሮችን፣ ሚክሰሮችን፣ ቫየብሬተሮችን፣
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ ማስተናገጃ አገልግሎት የምግብ ዝርዝር ወይም የሜኑ ተለጣፊዎችን የሚያቀርብ የሀገር ውስጥ አምራች መጋበዝ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፦ SSNT-T494 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ለበረራ ማስተናገጃ አገልግሎት የምግብ ዝርዝር ወይም የሜኑ ተለጣፊዎችን የሚያቀርብ የሀገር ውስጥ
Commercial Bank for Ethiopia (CBE) Intends to Procure a Ventilator/Fan
Invitation for National Competitive Bid 1. Commercial Bank for Ethiopia (CBE) intends to procure the following items: No. Description Of
Oromia Construction Corporation (OCC) Has Intended to Invite Eligible Bidders for the Procurement of One Unit of TRACKED ASPHALT PAVER
INVITATION FOR BID TENDER NOTICE TENDER Ref. No. NCB/OCC-086/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) has intended to invite eligible bidders for
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ Backhoe Wheel Loader ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ /05/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውሉ Backhoe Wheel Loader ማቅረብ የሚችሉ
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ትዕግስት ኃይሌ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ተናኜ ኃይሌ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት
G+3 ለመኖሪያ አገልግሎት የሚውል ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ አምባቸው ሐጎስ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳንኤል ሐጎስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት