Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢት/ግቢ/አይመልፕ/ግጨ/02/2017 በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ቢሮው ባዘጋጀው
በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገሠሠ እሸቱ እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሪት ማርታ እሸቱ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 258027 በ13/4/2013 ዓ.ምእና በመ/ቁ 264930 በ20/7/2015
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃ/አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ የወጡ የእቃ የአገልግሎት ግዥ ሎት 1 የሥጋ
ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የሥጋ አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ መስከረም አስፋው ዱቤ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ተሾመ አበበ ወ/ጊዮርጊስ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 102612 05/5/2015 ዓ.ም
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ለአምስት ዓመታት በገጠር ቀበሌያት ለማህበረሰብ ዘላቂ ልማት ድጋፍ ለሚተገበር የምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ሥራ እንቅስቃሴ አገልግሎት የሚሰጥ ድብል ጋቢና ፒክአፕ-ባለ 4 በር እና በጥሩ ይዘት ላይ ያለ ቶዮታ ላንድክሩዘር መኪና Toyota Land Cruiser) ተሸከርካሪዎችን ከአስመጪና ሻጭ ኩባንያዎችን ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የፒክአፕ ደብል ጋቤና / ቶዮታ ላንድክሩዘር መኪና አቅርቦት/ሽያጭ የኬር ህፃናትና ቤተሰብ ለኢትዮጵያ የተባለ ሀገር በቀል ልማት ድርጅት ለአምስት
ዓባይ ኢንሹራንስ አ.ማ የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች እና ልዩ ልዩ የተሸከርካሪ ውጫዊና ውስጣዊ አካላት ቅሪቶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ዓባይ ኢንሹራንስ ኢማ የካሳ ክፍያ ፈፅሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል የተጎዱ ተሽከርካሪዎች እና ልዩ ልዩ የተሸከርካሪ ውጫዊና ውስጣዊ አካላት
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውንና በሠንጠረዡ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹን ባሉበት ሁኔታና
Liyu Microfinance Institution S.C Would Like to Invite Potential and Certified Audit Firms to Enter an Agreement for Three (3) Consecutive Years to Perform Audit Service Starting from the Fiscal Year Ending June 30, 2025, Onwards
Liyu Microfinance Institution S.C.(LMFI) INVITATION TO BID FOR EXTERNAL AUDIT SERVICE Liyu Microfinance Institution S.C. would like to invite potential
Abay Bank Would Like to Invite All Interested and Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of Acquiring, Implementation, and Training of File Integrity Monitoring(FIM) Solution & VMware VSphere License
Invitation to Bid National Competitive Bidding (NCB) Tender Ref. No: AB/PPM/05/8/2024-25 (1) Abay Bank would like to invite all interested
Ethio Wetlands and Natural Resources Association Would Like to Purchase Coffee Sacks and Invites Potential Bidders to Submit Their Price Quotes
Ethio Wetlands and Natural Resources Association SECOND ROUND INVITATION FOR BIDS Ethio Wetlands and Natural Resources Association (EWNRA) is a
ኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ የእርማት ማስታወቂያ
የእርማት ማስታወቂያ እሁድ ነሀሴ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ታትሞ በወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ቅጽ 29 ቁጥር 2538 ክፍል አንድ(1) ገጽ 12
ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ ለደንበኞቹ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ተሽከርካሪዎች ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካል ቅሬቶችንና በባህር ጉዞ ጉዳት የደረሰባቸው ልዩ ልዩ ዕቃዎችን እንዲሁም ከባንያችን ሲገለገልባቸው የነበሩትን ተሸከርካሪዎች ኮምፒውተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽን የታይፕ ራይተር ዩፒስ፣ ሞኒተሮች ቴሌቭዥንና ዴክ፣ ያገለገሉ የቢሮ ወንበሮች ሶፋ፣ የቢሮ ጠረጴዛዎች የብረት ሼልፍና ፋይል ካቢኔት ባንኮኒ፣ ኪችን ካቢኔት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ሕብረት ኢንሹራንስ አ.ማ ለደንበኞቹ የካሣ ክፍያ ፈጽሞ የተረከባቸውን ከባድና ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ተሽከርካሪዎች ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ አካል ቅሬቶችንና በባህር ጉዞ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር የመኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የኦሮሚያ ኀብረት ሥራ ባንክ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪው ላበደረው ብድር በውሉ መሰረት