Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 02/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ፤ 1) ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት supply & fix non-polished porcelain wall cladding tile & supply
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት Supply & Fix Non-polished Porcelain Wall Cladding Tile & Supply & Fix Ceramic Tile Wall Finish Bolted to Wall አቅርቦት እና ገጠማ ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 07/2016 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን የመኖሪያ ቤቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ተ.ቁ
አማራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በሶማሌ ብ/ክ/መንግስት በፋፈን፣ በጃራር፣ብርሆዬ እና ሲቲ ዞን፣ ኦቦሻ፣ ዮአሌ፣ ቀብሪደሐር እና አይሻ ላስገነባቸው ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚውል እና በአማራ ብ/ክ/መንግስት ደቡብ
ሰዎች ለሰዎች ድርጅት ለት/ቤቶች የሚሆን የተማሪ መቀመጫ ዴስክ እና ለመምህራን ቢሮ አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር በድርጅቱ የሥራ ዝርዝር መሰረት የተጠቀሱትን የትምህርት ግብዓቶች ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/030/2016 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የንግድ ቤት/መኖሪያ
ቡና ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ እና ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ሞተር ሳይክል፣ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዴኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ዘይት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 8 Procurement of ዘይት ግዥ Procurement Reference No: DDU-NCB-G-0016-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
በጉለሌ ክ/ከ ወረዳ 07 አስተዳደር ስር የሚገኘው ኢትዮጵያ ህዳሴ የመጀ/መካከለኛ/አንደኛ ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በጉለሌ ክ/ከ ወረዳ 07 አስተዳደር ስር የሚገኘው ኢትዮጵያ ህዳሴ የመጀ/መካከለኛ/አንደኛ ደ/ት/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት በመደበኛ
Ethiopian Reinsurance Share Company Invites Eligible Bidders for the Procurement of Toner for HP LaserJet Printers
Ethiopian Reinsurance Share Company INVITATION TO BID Bid No. Ethio-Re 0003/2024 1. This is to solicit expression of interest from
Dire Dawa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Fence Work for Daycare
Invitation for Bid Procurement of Fence Work for Daycare Lot Information Procurement Reference Number: DDU-NCB-W-0018-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of
በጉለሌ ክ/ከ በወረዳ 8 አስተዳደር ብርሀነ-ህሊና የመጀ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የአስቴሽነሪ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ እና የላብራቶሪ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-001/2017 በጉለሌ ክ/ከ በወረዳ 8 አስተዳደር ብርሀነ–ህሊና የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመደበኛ በጀት ከዚህ በታች የተገለጹትን
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 አስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የጽህፈት መሳሪያዎች፣ አላቂ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የተሽከርካሪዎች ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያቁጥር ፋ/ጽ/ቤት 001/2017 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 አስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት ቤት የሚከተሉትን ግብዓቶች ማለትም ፡- የጽህፈት መሳሪያዎች
በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎች እና አገልግሎት ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት/ ማሠራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ፡- ጀሞ01/2017 በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት በወረዳ 04 ስር የሚገኘው ጀሞ ቅድመ አንደኛ
Office Of Federal Auditor General Invites Eligible Bidders for the Procurement of Uniform and Sewing Service
Invitation to Bid Lot 1: Procurement of Uniform and Sewing Service Procurement Reference No: OFAG-NCB-G-0001-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement