Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎች በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨ.ቁ/01/2017 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ ዘርፍ የጨረታው ዓይነት
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችና ተሽከርካሪዎች በሐራጅና ግልጽ ጨረታ ሽያጭ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የግልጽና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሐሴ 01/2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Invitation for Bid Construction Material (AMU iuc program ብረት ባለ 8 ሚ.ሜ.ፌሮ እና የተለያዬ ሳይዝ ያላቸው ለሁለተኛ ጊዜ በድጋሚ የወጣ) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0486-2016-PUR Object of Procurement: Construction
Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ክልል በሰሜን ሽዋ ዞን በሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ለተቋሙ አገልግሎት የሚውል /2017 በጀች ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ፡ ማለትም 1ኛ. የህክምና መገልገያ
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሚዳ ወረሞ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና መገልገያ መሳሪያ እቃዎች ፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የመኪና መለዋወጫ እቃ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ገርጂ ጤና ጣቢያ መስከረም 12 ቀን 2017 ዓ.ም ያወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
ማረሚያ መስከረም 12 ቀን 2017 ዓ.ም አዲስ ዘመን ገፅ 14 በአ/አ ከተማ አስተዳደር ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 13 ገርጂ ጤና ጣቢያ
Ethiopian Federal Police Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery Items
Invitation to Bid Procurement of Stationary Items Procurement Reference No: EFP-NCB-G-0013-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
Beneshewabu Market Center S.C Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Retaining Wall and Site Work for an Under-construction Project in Addis Ababa, Addis Ketema Sub City Woreda 01
Natioanl Competitive Bid Beneshewabu Market Center S.C. invites sealed bids from eligible bidders for retaining wall and site work for
በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 04 በምስራቅ ድል ቅድመ አ/አንደኛና የመ/ደረጃ ት/ቤት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዢ ጨረታ ማስታወቂያ የግዢ ጨረታ መለያ ቁጥር፡-001/2017 በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 04 በምስራቅ ድል ቅድመ አ/አንደኛና የመ/ደረጃ ት/ቤት
አበበች ጎበና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የ1ኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግል መለያ ቁጥር አበበች/ጎበና/የመ/ደ/ት/ቤት 01/2017 ዓ.ም አበበች ጎበና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በጀት አመት
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በራጴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት እስቴሽነሪ እና የጽሕፈት መሳሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በጌዴኦ ዞን በራጴ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት እስቴሽነሪ እና የጽሕፈት መሳሪያ በግልጽ ጨረታ
Ethiopian Catholic Church Social & Development Commission Branch Office of Harar (ECC- SDCBOH) Invites Eligible Bidders to the Procurement of Water Work Drilling
Invitation to Bid Ethiopian Catholic Church Social & Development Commission Branch office of Harar (ECC- SDCBOH) has received a grant
በአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት አመት መድሃኒት እና የህክምና እቃዎች እና LlS Information ማሽን ሰርቪስ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-002 በአዲስ ከተማ ጤና ጣቢያ የ2017 በጀት አመት በአዲስ ዘመን በጋዜጣ ባወጣው ግልጽ ጨረታ ለተጫራቾች የተዘጋጀ ግዥ
አርዳይታ ግብርና ቴ/ሙ/ት/ሥ/ኮሌጅ ለ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ የዕቃ ግዥ እና አውቶቡስ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ስ/ኮሌጅ ግዥ 01/2017 (የአርዳይታ ግ/ቴ/ሙ/ስ/ኮሌጅ ለ2017 የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን የተለያዩ የዕቃ ግዥ እና አውቶቡስ