Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Invitation for Bid Submersible Pump For Oil Station Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0455-2016-PUR Object of Procurement: Submersible Pump For Oil Station Description: Submersible Pump For Oil Station Award Type:

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pump For Oil Station

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2ኛ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ናፍጣ፣ የተሽከርካሪና ማሽነሪ ዘይትና ቅባት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ በሎት/ በጥቅል አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ናፍታ፣ የተሽከርካሪና ማሽነሪ ዘይትና ቅባት

በአዲስ አበባ ከተማ የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ጤ/ጽ/ቤት ወረዳ 03 የመሪ ጤና ጣቢያ የ2017 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መለያ ቁጥር 001/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ የለሚ ኩራ ከፍለ ከተማ አስተዳደር ጤ/ጽ/ቤት ወረዳ 03

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Water Tank Truck በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ግ.ጨ.ቁ 03/2017 የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት

Waajjirri Maallaqaa Aanaa Kolooboo Uffata Seeraa Hojjettootaa, Meeshaalee Dhumeeyyii Biiroo, Meeshaalee Qulqullinaa, Meeshaalee Dhaabbii Biiroo Fi Elektirooniksii, Meeshaalee Barreeffamaa, Meeshaalee Haaromsaa Fi Gommaa Konkolaataa Akkaata Labsii 157/2002 Fi Qajeelfama Bittaa Bara 2004 Bahe Irratti Hundaa’un Dhiyeessitoota Waldorgomsiisee Caalbaasii Ifaatiin Bituu Barbaada

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ የደንብ ልብስ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ግ.ጨ.ቁ 02/2017 የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ፍላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በቀድሞ የተፈሪ መኮንን ተማሪዎች ህብረት አማካኝነት በ2017 በጀት ዓመት Demolishing Work, Excavation and Earth Work, Concrete Work, Metal Work, Finishing, Painting, Glazing, Electrical Installation በዲዛይኑ መሰረት በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሥራና ክህሎት ቢሮ የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በቀድሞ የተፈሪ መኮንን ተማሪዎች ህብረት አማካኝነት በ2017

ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የክርስቲያን እና የሙስሊም የተማሪዎች ቀለብ የሚዉል የበሬ ስጋ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid LOT 004 ክርስቲያን እና የሙስሊም የተማሪዎች ቀለብ የሚዉል የበሬ ስጋ ግዥ Procurement Reference No: GU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods

ለኮልፌ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ የቢሮና የስልጠና ግብዓቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

 1ኛ ዙር ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለኮልፌ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2017 በጀት አመት በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማውጣት ስለፈለገ የሚከተሉት የቢሮና የስልጠና

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሠላም ፀጥታ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ ዕቃና የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሠላም ፀጥታ ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት አላቂ የቢሮ ዕቃና የፅዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏