Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ እስከ አትክልት ተራ ያሉትን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ሊያገለግሉ የሚችሉ
የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት በሁለቱም የባቡር መስመሮች ከአያት እስከ ጦርኃይሎች እንዲሁም ከቃሊቲ እስከ አትክልት ተራ ያሉትን እና ለተለያዩ የንግድ ስራዎች ሊያገለግሉ የሚችሉ 23(ሃያ ሶስት) የባቡር ትኬት መሸጫ ሱቆችን ለሁለት በመክፈል በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል፡– ሉት 1 የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ሎት
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ለዋናው መ/ቤት ለ2017 በጀት አመት አገልግሎት የሚውል የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገና ስራ የአገልግሎት ግዥ ፣ የጽዳት ስራ የአገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥ አመታዊ ውል መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ግልጽ የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 3/2016 በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀፅ 41 ንዑስ አንቀፅ 9 መሰረት የሚፈለግባቸውን የታከስ ዕዳ በህግ በተቀመጠው
በገቢዎች ሚኒስቴር ድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት ተሽከርካሪ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ግዢ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ BID No/FIDO/0029/2024 ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከUSAID የአሜርካን ተራዶ ድርጅት በተገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ከISAHDO ጋር በመተባበር
ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለ 2017 ዓ.ም የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ማሰፋት እና መግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን የምስራቅ መስቃን ወረዳ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት G+4 የአስተዳደር ህንጻ የውቅር /Structural Parts of the Building/ ግንባታ ለማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክ/መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን የምስራቅ መስቃን ወረዳ አስተዳደር በ2017 በጀት ዓመት G+4 የአስተዳደር ህንጻ የውቅር /Structural
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የተለያየ አይነትና ብዛት ያላቸውን የኘላስቲክ ስላቭ (M-Slab) በግልዕ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ ከብሄራዊ ዋሽ ኘሮግራም እና ከሳስቴነብል ዴቨሎፕመንት ጎል (SDG) በተመደበ በጀት የተለያየ
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳደር አላቂ የፅህፈት መሳሪያ፣ የደንብ ልብስ፣ የጽዳት ዕቃ፣ የትራንስፖርት፣ መስተንግዶ፣ ህትመት፣ የወንበር ጠረጴዛ፣ ጥገና የፎቶ ኮፒ አክሰሰሪ ጥገና፣ የመድረክ ዲኮር እና የዘር ግዥ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 አስተዳደር ለ 2017 ዓ.ም የ1ኛ ዙር ግዥ
የአለልቱ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚ፣ አላቂ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች፣ ህትመት እና የጽህፈት መሳሪያዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር በሰሜን ሸዋ ዞን የአለልቱ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 የበጀት ዓመት የተለያዩ ቋሚ፣ አላቂ
በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍል ለሚገኙ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተሽከርካሪ (የሚኒባስና የውሃ ቦቴ) ኪራይ አገልግሎት ግዢ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የተሽከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዢ ማስታወቂያመለያ ቁጥር መከ/መሃ/ዋ/መ/ግ/ጨ/ቁ/ 01/2017 በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍል ለሚገኙ ፕሮጀክቶች አገልግሎት
የድሬዳዋ አስተዳደር የቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም ለጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የድሬዳዋ አስተዳደር የቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም ለጋራ መኖሪያ ቤቶች ግንባታ ሥራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች በግልጽ
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የንጽህና መጠበቂያና የጽዳት መገልገያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ግ.ጨ/ኢ.ኢ.ኮ/04/17 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የንጽህና መጠበቂያና የጽዳት መገልገያ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል:: በዚሁ
የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የሥራና የአደጋ መከላከያ አልባሳት (የደንብ ልብስ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ግ.ጨ/ኢ.ኢ.ኮ/02/2017 የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን የሥራና የአደጋ መከላከያ አልባሳት (የደንብ ልብስ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
The Oromia Water and Energy Resource Development Bureau (OWEB) Have Secured a Budget for the Procurement of Drilling and Construction of Deep Water Wells for Urban and Rural Water Supply Projects
INVITATION TO BIDS /IFB/ Bid No:- OWEB/ NCB/02/2017 The Oromia Water and Energy Resource Development Bureau (OWEB) have secured a