Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የቢሮ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፦ ተጫራቾች የሚከተለውን ሰነዶች
በመንግስት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አስተዳደር የደቡብ ምሥራቅ ሪጅን ለያቤሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል ቤት ለ5 ዓመት አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ ከሳሽ አሊ መሀመድ አወል እና በአፈ ተከሳሽ አቶ ደመረ ተፈሪ ካሣዬ መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ መናኸሪያ ክ/ከተማ ጉዌ እስቴዶዬም ቀበሌ ውስጥ በይዞታ
የመኖርያ ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የልዩ ልዩ ያገለገሉ ንብረቶች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LAMC/BD/01-11/2017 በገንዘብ ሚኒስቴር ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ባለአደራ ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ወደ የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን የተላለፉ ልዩ ልዩ
የዕዳ እና የሀብት አስተዳደር ኮርፖሬሽን ባለአደራ ያገለገሉ ልዩ ልዩ ንብረቶች ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ሂሩት ግርማ እና በፍ/ባለዕዳ ስቶመር ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/ 04930 በ19/2/2016 ዓ.ም እና በመ/ቁ/08059 በ11/6/2016 ዓ.ም
የጣሊያን ምርት የሆኑ Speron ፓንፓት እና 28 GTS ቮልካናይዘር የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Kegna Beverages S.C. Would Like to Invite Eligible and Reputable Companies to Bid for CLEANING AND GARDENING SERVICE
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Kegna Beverages S.C. is a beverages Manufacturing Industry officially established by shareholders on
Kalpataru Projects International Limited (KPIL) Invites Contractors Working in Road Construction to Submit Expressions of Interest for Carrying Out the Balance Works Comprising of Earthworks & Drainworks of Nekempte-Bure Road Project, Lot-2- Andhode – Agamsa Section from Km 86 to Km 173
Invitation for Expression of Interest (Andhode-Agamsa Road Project – Balance works of 6 Km Earthworks, Drainworks, and others) Kalpataru Projects
The Entrepreneurship Development Institute (EDI) to Invite Eligible bidders for the Procurement of a Consultancy Firm for Project Monitoring and Verification
TERMS OF REFERENCE(TOR) FOR HIRING A CONSULTANT FIRM ON MONITORING AND VERIFICATION GENERAL INFORMATION Work Description: For Education and Skill
Ethio-Djibouti Standard Gauge Railway Share Company Would Like to Invite Interested and Qualified Bidders for the Procurement of Disinfection Chemicals & Locomotive Break Sand with the Open Tendering Procedures
INVITATION FOR NATIONAL COMPETITIVE BID Ethio-Djibouti Standard Gauge Railway Share Company would like to invite interested and qualified bidders for
የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ቦሌ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል 1 ሜትር በ 1 ሜትር የሆነ የፊት ለፊት ካውንተር እና የመረጃ ዴስክ ካውንተር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አሽተሽፍቁባ/ቦሌ ቅ/ጽ/ቤት/2017/001 የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን ቦሌ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል 1 ሜትር በ
በሀዲያ ዞን የጎምቦራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው አጠቃላይ መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውል ዓመታዊ የጽ/መሳሪያና ሌሎች አላቂ ዕቃዎች የሚያቀርቡትን ህጋዊ አቅራቢ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሀዲያ ዞን የጎምቦራ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለወረዳው አጠቃላይ መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውል ዓመታዊ የጽ/መሳሪያና ሌሎች
የኢትዮጵያ ፖስታ የቴሌቪዥን ማስታወቂያ እና የዲጂታል እስክሪን ማስታወቂያ ሥራ፣ የማስታወቂያ ኤጀንሲ ቅጥር፣ Printing, Signage, Promotional Materials፣ ካኪ ፕላስተር፣ የመልዕክት መያዥ ማዳበሪያ፣ የተለያዩ ቁጥር ያላቸው የፕሪንተር እና የፎቶ ኮፒ ቶነሮች፣ የተለያዩ ቁጥር ያላቸው የተሽከርካሪ ጐማዎች እና ቀይ ታግ፣ ቢጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግጨ 6/2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፖስታ በ2017 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተገለፁትን የተለያዩ የጨረታ አይነቶችን በሙያ
የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች እስከነ ሎደሩ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየግዢ መለያ ቁጥር፡- ሲ/መ/ባ/002/2017 የሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በተለያዩ የመንገድ ጥገና ፕሮጀክቶች ላይ ጠጠር የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖች
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽና የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።