Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 02/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ፤ 1) ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት supply & fix non-polished porcelain wall cladding tile & supply
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት Supply & Fix Non-polished Porcelain Wall Cladding Tile & Supply & Fix Ceramic Tile Wall Finish Bolted to Wall አቅርቦት እና ገጠማ ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 07/2016 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን የመኖሪያ ቤቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ተ.ቁ
አማራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በሶማሌ ብ/ክ/መንግስት በፋፈን፣ በጃራር፣ብርሆዬ እና ሲቲ ዞን፣ ኦቦሻ፣ ዮአሌ፣ ቀብሪደሐር እና አይሻ ላስገነባቸው ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚውል እና በአማራ ብ/ክ/መንግስት ደቡብ
ሰዎች ለሰዎች ድርጅት ለት/ቤቶች የሚሆን የተማሪ መቀመጫ ዴስክ እና ለመምህራን ቢሮ አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር በድርጅቱ የሥራ ዝርዝር መሰረት የተጠቀሱትን የትምህርት ግብዓቶች ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/030/2016 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የንግድ ቤት/መኖሪያ
ቡና ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ እና ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለአዳማ ጋርመንት ፋብሪካ ለአሮጌና አዲስ ማሽኖች አገልገሎት የሚውሉ መለዋወጫዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ለአዳማ ጋርመንት ፋብሪካ ለአሮጌና አዲስ ማሽኖች አገልገሎት የሚውሉ መለዋወጫዎችን በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory Invites Eligible Bidders to Participate in the Bid for the Supply of P-10 Gas For XRF Laboratory Machine and Gas Analyzer
INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) INVITATION TO BIDDERS TENDER NUMBER MCF/32/2024 1. Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory invites eligible bidders
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎች ጥገናና እድሳት፣ ሙሌት ባለሞያዎች /ድርጅቶች ለ2 ሁለት አመት በኮንትራት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ.መ.ኬፋ 001/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዋሽ መልካሳ ኬሚካል ፋብሪካ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያዎች ጥገናና
በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የመኪና ጥገና እና የካዝና ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
ግልጽ የግዥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 02/2017 በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን የ2017 ዓ.ም
The Oromia Water and Energy Bureau Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Procurement of the Civil Works Construction with the Supply & Installation of Pipes & Fittings of the Buna Rural Water Supply Project in Gursum Woreda of East Hararghe Zone
INVITATION FOR BIDS (PROCUREMENT OF Works) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: UNICEF WASH Program Contract Title:
Kotebe University of Education Invites Eligible Bidders for the Procurement of Water Tanker (ROTO) Maintenance Service of Different Size of Liters
Invitation for Bid Procurement of Water Tanker (ROTO) Maintenance Service of Different Size of Liters Lot Information Procurement Reference Number:
The Oromia Water and Energy Bureau Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for Procurement of Civil Works Construction with the Installation of Pipes & Fittings of the Melka Butta Rural Water Supply Project in Goro Woreda of Bale Zone
INVITATION FOR BIDS (PROCUREMENT OF WORKS) Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: UNICEF WASH Program Contract Title:
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በኢሉባቦር ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ ቤት ስር ገባዲደሳ፤ ሲቦ ቶሊ ቆቦ እና ያዩ ዲስትሪክቶች የሚያስተዳድሩት የቁም ባህርዛፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የቁም ደን ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፡-OFWE I/A/B/GU01/2017ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በኢሉባቦር ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ ቤት
የሸገር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሸገር ከተማ አስተዳደር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ ማሽነሪዎች እና የመጓጓዣ መኪናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የሸገር ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ለሸገር ከተማ አስተዳደር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የግንባታ ማሽነሪዎች እና የመጓጓዣ መኪናዎችን