Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 02/2017 የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ፤ 1) ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት supply & fix non-polished porcelain wall cladding tile & supply
የአማራ ህንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት እየገነባ ለሚገኘው ለጎንደር ጉምሩክ ግንባታ ፕሮጀክት Supply & Fix Non-polished Porcelain Wall Cladding Tile & Supply & Fix Ceramic Tile Wall Finish Bolted to Wall አቅርቦት እና ገጠማ ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ካላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አማራ ባንክ 07/2016 አማራ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከዚህ ቀጥሎ የቀረቡትን የመኖሪያ ቤቶች በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ፡፡ ተ.ቁ
አማራ ባንክ አ.ማ የመኖሪያ ቤት በግልጽ የሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በሶማሌ ብ/ክ/መንግስት በፋፈን፣ በጃራር፣ብርሆዬ እና ሲቲ ዞን፣ ኦቦሻ፣ ዮአሌ፣ ቀብሪደሐር እና አይሻ ላስገነባቸው ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት የሚውል እና በአማራ ብ/ክ/መንግስት ደቡብ
ሰዎች ለሰዎች ድርጅት ለት/ቤቶች የሚሆን የተማሪ መቀመጫ ዴስክ እና ለመምህራን ቢሮ አገልግሎት የሚውል ፈርኒቸር በድርጅቱ የሥራ ዝርዝር መሰረት የተጠቀሱትን የትምህርት ግብዓቶች ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/030/2016 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) እና በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የንግድ ቤት/መኖሪያ
ቡና ባንክ አ.ማ የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ እና ተሽከርካሪ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የጎንደር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከባህልና ቱሪዝም ጋር በትዕዛዝ ለፕሮጀክት ሥራ የሚሆን ብረታ ብረቶች፣ ለኤሌክትሪክ ሲቲ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮንስትራክሽን፣ ማኑፋክቸሪንግ፣ ሰርቫይንግ ድራፍቲንግ ትህምርት ክፍሎች ማሰልጠኛ ዕቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች እና የመምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አውዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከባህልና ቱሪዝም ጋር በትዕዛዝ ለፕሮጀክት ሥራ የሚሆን ብረታ ብረቶች፣ ለኤሌክትሪክ ሲቲ ኤሌክትሮኒክስ፣ ኮንስትራክሽን፣
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ መድኃኒቶች (MEDCINES)፣ የላብራቶሪ ኬሚካሎችና ሪኤጀንቶች (LABORATORY CHEMICALS AND REAGENTS)፣ የተለያዩ የሕክምና መገልገያ መሣሪያዎች (MEDICAL SUPLLIES) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለሁለት ዓመት የሚቆይ ውል በማሰር ግዥ ማከናወን ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር MS/LP/14/2024 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ለ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሆስፒታል አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን በዘርፉ ከተሰማሩ
የጎንደር ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ አይነት ወረቀቶች፤ የህትመት፤ ጥሬ እቃዎች እና መለዋወጫ፣ ያገለገሉ ጅቲኦ 52 የህትመት ማሽኖችን፣ የወረቀት መቁረጫ እና የሸቦ መስሪያ ማሸኖችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ እና መግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጎንደር ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ አይነት ወረቀቶች፤ የህትመት፤ ጥሬ እቃዎች እና መለዋወጫ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በተጨማሪ
በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት በፊንፊኔ ደንና ዱር እንስሳት ቅ/ጽ/ቤት ስር ሱባ ሰበታ፣ እንጦጦ-ጫንጮ፣ በረክ፣ እና ምስራቅ ሸዋ ድስትሪክቶች የሚያስተዳድሩት የቁም ባህርዛፍ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የቁም ደን ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር OFWE/BA-01/2017 ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ የሆቴል አገልግሎት ግዥ፣ የተለያዩ የመኪና ጎማዎች ግዥ በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 04/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድ ቢሮ ከዚህ በታች በሎት የተገለፁትን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Stationery Items
Invitation to Bid Lot 1 Procurement of Stationery Items Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0174-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
African Wildlife Foundation (AWF) Invites Bidders from All Interested Contractors to Construct a Shed for Gich LRP-II in Debark Town, North Gondar, Ethiopia
TENDER NAME: CONSTRUCTION OF SHED FOR GICH LRP-II IN DEBARK, NORTH GONDAR-ETHIOPIA. Tender reference No.AWF/ET/-/- Date of Advertisement: November 07th
Buluko Textile S.C .Procedure and Invites Wax Sealed Bids from Interested Registered Eligible Bidders for Procurements Coat, Trouser, Cap, Shirt, Cordon, Cravat (Neck Tie)
National Competitive Bid Announcement Bid Ref. No. BTSC/Goods/04/2017 Buluko Textile S.C. calls for a National Competitive Open Bidding Procedure and
ወሎ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ምግብ ግብአት ጤፍና ሩዝ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የተማሪዎች ምግብ ግብአት ጤፍና ሩዝ ግዥ Procurement Reference No: WU-NCB-G-0013-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement