Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የንግድ ቤት ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ስ/ኮ/ምዕራብ/ቅ/ጽ/ቤት 02/2016 መ/ቤታችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን ሠራተኞች

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን ሠራተኞች ጠዋት እና ማታ ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ አቃቂ ቃሊቲ ከሚገኘው ጽ/ቤታችን ከሰኞ እስከ አርብ ሙሉ ቀን እና ቅዳሜ ግማሽ ቀን የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ 9 ሚኒባስ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ እያንዳንዳቸው የመጫን አቅም 12 ሰው የሆኑ ታክሲዎች እና 1 የቀን ውሎ ሚኒባስ የኪራይ አገልግሎት ግዥ የሚሰጥ የግዥ መለያ ቁጥር ፕሮ/ምዕራብ 02/2016፣ የመኪና መለዋወጫ Rare Hand Braker Cable፣ Axle Seal፣ Shock Absorber Bushing (rear) ለኒሳን መኪና ፕሮ/03/2016፣ የሰራተኞች መታወቂያ፣ የደረት ባጅ እና የጠረጴዛ መገለጫ፤ አቅጣጫ ጠቋሚ ፕሮ/04/2016 እና የኮፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች ጥገና ፕሮ/05/2016 በግልጽ ጨረታ የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2017 የትምህርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተቀመጠውን መስፈርቶች

ኬር የሕፃንና ቤተሰብ ድርጅት ከቻይልድፈንድ ጋር በአጋርነት የሚሠራ ድርጅት ሲሆን በሥሩ ለታቀፉ 2000 ለሚሆኑ ልጆች ለ2017 የትምህርት ዘመን ደብተር አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የሃረጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሃራጅ ቁጥር 01/2016 የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ከዚህ

የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavey Fuel Oil በሃራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር የግቢውን የአጥር ግሪል ማምረትና ገጠማ ሥራ ተጫራጮችን አወዳደሮ ማሰራት ይፈልጋል

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የአጥር ግሪል ማምረትና ገጠማ ሥራ የወጣጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማህበራችን ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር የግቢውን የአጥር ግሪል ማምረትና ገጠማ

ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዲቨሎፕመንት ኢኒሸቲቭ “Enterprise Resource Planning (ERP) Financial and Others Components በውስጡ የያዘ ሲስተም ማጎልበት (System Installation)” በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ሁንዴ ኦሮሞ ግራስሩትስ ዲቨሎፕመንት ኢኒሸቲቭ በአሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖች የበጎ አድራጎት ስራዎችና የልማት ሥራዎችን በመሥራት ላይ ይገኛል።

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር 5/2017 የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ እቃዎች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፤ የሰራተኞች መዝናኛ ክበብ

Arsi University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Ford & Tractor Spare Part

Invitation for Bid Procurement of Ford & Tractor Spare Part Lot Information Procurement Reference Number: ARU-NCB-G-0095-2017-PUR Object of Procurement: Procurement

Somali Regional State Revenue Bureau is Hereby to Advertise the Purchase of a 60 Kv Generator

Tender Notice Tender Reference number SRSRB NCB/32/2017 SOMALI REGIONAL STATE REVENUE BUREAU IS HEREBY ADVERTISING THE BID FOR the purchase

ቡና ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/04/2017 ቡና ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ

ተመስገን ከፍያለው ህንፃ አከራይ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10፣ የቤት ቁጥር አዲስ፣ ሜክሲኮ አደባባይ አካባቢ፣ ደብረወርቅ ህንፃ ባለ SB+G+14፤ ከ1ኛ ቤዝመንት እስከ 5ኛ ፎቅ ላይ የሚገኙትን ወለሎች ለተለያዩ አገልገሎቶች የሚውሉ የንግድ/ድርጅት ሱቆች በዝግ ጨረታ ተጫራቾችን ማጫረትና ለአሸናፊው (ዎቹ) ማከራየት ይፈልጋል

የንግድ/ድርጅት ሱቆች ኪራይ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን ተመስገን ከፍያለው ህንፃ አከራይ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10፣ የቤት ቁጥር አዲስ፣ ሜክሲኮ አደባባይ

በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤሮ ትራከር ፓወር እና ተሳቢ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 04/2023 በከልቻ ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ያገለገሉ ኤሮ ትራከር ፓወር እና ተሳቢ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ

ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር ለግቢ የአጥር ሥራ የሚውል የተለያዩ መጠን ያላቸው RHS ANGLE IRON እና ፍያቶ ብረቶች የብረት አቅራቢዎች አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል

ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለአጥር ሥራ የሚውል RHS እና ANGLE IRON የወጣ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማህበራችን ቱሪስት የጋራ ህንፃ መኖርያ ቤት ባለቤቶች ኃላ/የተ/ህ/ስ/ማህበር ለግቢ