Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞኑ ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያ ሎት 2 የጽዳት እቃዎች ሎት 3
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የጌዲኦ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ሞተር ሳይክል፣ ጀነሬተር፣ ከውጭ ሃገር የሚገቡ ፈርኒቸር፣ በአካባቢ ማቴሪያል ሆኖ በዘመናዊ ማሽን የሚሰሩ ለውጭ ገበያ የሚቀርቡ ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ኤፍሬም ፋንታሁን እና በፍ/ባለዕዳ እነ ወ/ሮ ቀለሟ ፋንታሁን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 50181 በ4/1/2006 ዓ.ም እና በመ/ቁ 184518
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 21/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፤ አልባሳት ዕቃዎች፤ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የሞባይል ቀፎዎች፤
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዞው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ መነጽር፣ ነዳጅ ሞተርሳይክሎች፣ እና መኪኖች፣ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢት/ግቢ/አይመልፕ/ግጨ/02/2017 በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ቢሮው ባዘጋጀው
በአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የባለአነስተኛ ይዞታ መስኖ ልማት ፕሮጀክት የገዛቸውን የውሃ መቆፈሪያ ማሽኖች አገልግሎት አቅም የሚያሳድጉ ተጨማሪ ማሽንና መገልገያ መሳሪያዎችን ለመግዛት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Federal Supreme Court Invites Eligible Bidders for the Procurement of Carpentry Tools
Invitation to Bid Lot 10: Carpentry Tools (የአናጺ ዕቃዎች ግዥ) Procurement Reference No: FSCoE-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
ጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተሸከርካሪ መለዋወጫ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot-12፡ የተሸከርካሪ መለዋወጫ Procurement Reference No: JKU-NCB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: Lot
Ethiopian Biodiversity Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Chemicals and Laboratory Equipment
Invitation to Bid Procurement of Chemicals and Laboratory Equipment Procurement Reference No: EBI-NCB-G-0014-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement
The Federal Public Procurement Service (PPS) on Behalf of the Ethiopian Cooperative Commission Invites Interested and Potential Bidders for the Procurement of Motorcycles, for Union/RuSACCO Staff
Invitation for International Competitive Bid (ICB) THE FEDERAL PUBLIC PROCUREMENT SERVICE (PPS) ON BEHALF OF ETHIOPIAN COOPERATIVE COMMISSION (ECC) Country:
Ministry of Women and Social Affairs Invites Eligible Bidders for the Procurement of Tyre
Invitation to Bid Procurement of Tyre 2017 Procurement Reference No: MoWSA-NCB-G-0004-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
የመከላከያ ሚኒስቴር ለማሽነሪ ጥገና የሚሆኑ ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት 09- 6243 ለኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ አገልግሎት የሚሆኑ ለማሽነሪ ጥገና የሚሆኑ ዕቃዎች (Tender) Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0152-2017-BIDProcurement
በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን ምስርና በቆሎ ለመሸጥ ይፈልጋል
ምስርና በቆሎ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ፤ በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ዘርፍ መጠኑ 1,774.53 ኩለ 1ኛ ደረጃ ምስር
National Metrology Institute of Ethiopia Invites Eligible Bidders for the Procurement of Out-Source Service
Invitation to Bid Procurement of Out Source Service Procurement Reference No: NMIE-NCB-NC-0004-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement Method:
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ኤሌክትሮኒክ ዕቃዎች፣ የቢሮ ጽሕፈት መሣሪያዎችንና አላቂ ዕቃዎችን፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ፈርኒቸር (ቋሚ የቢሮ) ዕቃዎች እና የደንብ ልብስ አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-01/2017 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ዋና ኦዲተር መ/ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ሕጋዊ ድርጅቶችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ