Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የሚከተለውን ንብረት ጨረታ ሳይሸጥ ቀርቶ በአዋጅ ቁጥር 97/90 መሠረት የሚያስተዳድራቸውን ንብረት ባሉበት ሁኔታ በማንኛውም የባንኩ የሥራ ሰዓት የጨረታ ሽያጭ እጅ በእጅ /በካሽ/
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወላይታ ሶዶ ዲስትሪክት የእርሻ መከስከሻ ብዛት3 (ሶስት) የትራከተ ማረሻ ብዛት 2 (ሁለት) መሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ ገብሩ ጅማ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ክፍሉ ጅማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/258375 በ25/07/2015 ዓ.ም በ22/7/2015 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/301071
የቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪከት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባለበት ሁኔታ
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ለኢቴኮ ኃላ/የተ/የግል ማህበር ለሰጠው ብድር አመላለስ በመያዣነት የያዘውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ ግዥ መለያ ቁጥር የጨረታ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/009/2017 ) ባለስልጣን መ/ቤታችን የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ባለስልጣን መ/ቤቱ ለሚገለገልባቸው የተለያዩ Supply Installation, Configurations, and
አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማስተካከያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2017 ዓ.ም. በጀት ዓመት የወረዳው ከተማ ልማት ጽ/ቤት ለወለጋዲሴ ማዘጋጃ ቤት የማዘጋጃ ቤት ቢሮ ግንባታ ስራ ለመስራት ስለሚፈልግ በግልጽ ጨረታው አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ መስያ ቁጥር GGWW/008/2017 በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ
Awash Bank S.C. Invites Technically Competent and Commercially Competitive Bidders to Procure a Software-defined Wide Area Network Solution that Can Be Delivered, Installed, Configured, Integrated, Tested, and Documented for an Initial Rollout of 600 Sites, with the Ability to Scale up to Support a Future Network of up to 1000 Branch Locations
INVITATION TO BID INTERNATIONAL COMPETITIVE BIDDING (ICB) Procurement Reference Number Re-BID/AB/IT/003/2024/25 1. Awash Bank S.C. is in the process of
በአማራ በሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የግብዓት ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ለ2017/2018 የምርት ዘመን አገልግሎት የሚውል የአፈር ማከሚያ ኖራ ከአዲስ አበባ (ለገጣፎ) ወደ ሰሜን ሸዋ፣ ሰሜን ወሎ እና ደቡብ ወሎ፣ ከአዲስ አበባ (ቃሊቲ) ወደ ማዕከላዊ ጎንደር እና ሰሜን ጎንደር እንዲሁም ከጫንጮ ወደ ምስራቅ ጎጃም ባሉ ወረዳ ማህበራት መጋዘን እና ደብረማርቆስ መሠረታዊ ማኅበራት መጋዘን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 4 በአማራ በሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ የግብዓት ገጠር ፋይናንስ አቅርቦት ዳይሬክቶሬት ለ2017/2018 የምርት ዘመን አገልግሎት
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለክልሉ አርሶ አደሮች አገልግሎት የሚውል የአፈር ማከሚያ ኖራ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ከአሸናፊ ድርጅት ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 03 በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የግብርና ቢሮ ለክልሉ አርሶ አደሮች አገልግሎት የሚውል የአፈር ማከሚያ ኖራ
በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ የሴፍቲ እና ኖርማል ጫማዎች፣ ሳሙና፣ ሶፍት፣ ቲሸርት እና ፎጣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የኢትዮጵያ ፕላስቲክ ኢንዱስትሪ በተለያዩ ምድቦች የተገለፁ የሴፍቲ እና ኖርማል ጫማዎች ሳሙና ሶፍት፣ ቲሸርት እና ፎጣ
ሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ሲ/መ/ባ/007/2017 ሲዳማ መንገዶች ባለስልጣን በ2017 በጀት ዓመት ከታች በሰንጠረዥ ላይ በተዘረዘረው
በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አማካኝነት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት የወረዳው ወለጋዲሴ ከተማ ማዘጋጃ ቤት በከተማው ውስጥ የውስጥ ለውስጥ የጠጠር መንገድና ከልቨርት ግንባታ ስራ ለመስራት ስለሚፈልግ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍግልፅ ጨረታ ማስታወቂያመስያ ቁጥር GGWW/005/2017 በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት የጭነት መኪና የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
የሀራጅ ጨረታ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ ንብ ኢንሹራንስ እና በአፈ/ተከሳሽ እነ ሙላት ወርቁ መካከል ስላለው አፈፃፀም ክስ ክርክር ጉዳይ በሙላት የኮንስትራክሽን ስም
ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ የቪ-8 መኪና ክራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid ሎት 26-የቪ-8 መኪና ክራይ አገልግሎት ግዥ Procurement Reference No: BU-NCB-NC-0013-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement