Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 002/2024/25 1 በድጋሚ የወጣ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 10 አስር የተለያዩ ያገለሉ ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለአሻሻጡ የተዘጋጀውን ዝርዝር ሁኔታ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 10 አስር የተለያዩ ያገለሉ ተሽከርካሪዎችን እና የተለያዩ ያገለገሉ ጀነሬተሮችና ያገለገለ የቢሮ ዕቃዎች (ቴለር ካውንተር) ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
RE-INVITATION TO TENDER FOR MEDICINE SUPPLIES Afro Ethiopia Integrated Development (AEID) is a national, non-political, non-religious, and non-governmental organization (NGO) that was established in 2003. It has been re-registered as
Afro Ethiopia Integrated Development (AEID) Invites Eligible Bidders to the Procurement of Medicine Supplies
Development for Peace Organization (DPO) Invitation to Bid for Supply of Shelter Repair Kits RE-Bid No: DPO/017/2024 Development for Peace Organization (DPO) is an Ethiopian civil society organization established in
Development for Peace Organization (DPO) Would Like to Invite Competent and Reliable Suppliers for the Supply of Shelter Repair Kits in Tigray.
በድጋሚ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ ትዕግስት ደጉ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ዳዊት ሞላ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 116310 በ30/10/2014 ዓ.ም እና መ/ቁ 131315 በ16/12/2014
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በኪሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ላይ የሚውል የውጭ ድንጋይ ከሰል ከጅቡቲ ወደብ ወደ ሙገር ለማጓጓዝ የትራንስፖርት አገልግሎት የሚሰጡ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/86/2016 በኪሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት ላይ የሚውል የውጭ ድንጋይ ከሰል ከጅቡቲ
ኤል-ሮኢ የታራሚ ቤተሰቦች እና ችግረኞች መርጃ ድርጅት የ2016/2017 በጀት ዓመት የሂሳብ ምርመራ የሚያከናውኑ የተፈቀደላቸው የሂሳብ ምርመራ የሂሳብ አዋቂዎችን አጫርቶ ማስመርመር ይፈልጋል
የኦዲት ስራ ጨረታ ማስታወቂያ ኤል–ሮኢ የታራሚ ቤተሰቦች እና ችግረኞች መርጃ ድርጅት የተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራ ተግባራትን የሚያከናውን ሲሆን ድርጅቱ የ2016/2017
የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ እና የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ማስተካከያ እና የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ መለያ ቁጥር NCB-001/2017
በምዕራብ ጎጃም ዞን የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ውስጥ የሚገኘውን ቁርጥራጭ ብረታብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምዕራብ ጎጃም ዞን የቡሬ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ውስጥ የሚገኘውን ቁርጥራጭ ብረታብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምዕራብ ችሎት አልሙኒየም ቤት መሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ ዘርፉ ታደሰ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ አይቲኤንኤል አልሳሜክስ –ጄቢ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር አስመልክቶ
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ
የገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት የሆቴል አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ምስ/አ/አ/አ/ግ/ከ/ቅ/ፅ/ቤት EASI OPEN -01/2017 የገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች ቅ/ፅ/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልገሎት
በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ልዩ ልዩ ህትመቶችን አወዳድሮ በጨረታ ለማሳተም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት መስተዳድር የኦሮሚያ ገንዘብ ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ልዩ ልዩ ህትመቶችን አወዳድሮ በጨረታ ለማሳተም ይፈልጋል።
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ጽ/ቤት ሥር ላሉት 24 ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት አመት መ/ቤቶች የሆቴል ኮከብ ደረጃ የሚከናወን የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥን ለመፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስ/ ጽ/ቤት ሥር ላሉት 24 ሴ/መ/ቤቶች በ2017 በጀት አመት መ/ቤቶች ባቀዱት መሠረት ከዚህ