Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉ መረጃ የያዘውን

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም አበዳሪው

ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder.                                                                 LOT-1 S.N             Description

Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም

ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለባሶ ሊበን ወረዳ እንስሳት ሃብት ልማት ተጠሪ ጽ/ቤት በተዘዋዋሪ ፈንድ በጀት የእንስሳት መድሀኒት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአብክመ በምስራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለባሶ ሊበን ወረዳ እንስሳት

የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ከጋሰራ አስከ ጊኒር ድረስ ለሚገነቡ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን መከራየት ይፈለጋል

የማሽነሪ እና ተሸከርካሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ለ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት በኦሮሚያ ክልል ባሌ

Godina Harargee Bahaatti Waajjiri Maallaqaa Aanaa Haramaayaa Bara Baajataa 2017tii Waajjiralee Aanichaa Keessatti Argamaniif Bittaa Meeshaa Isteeshinarii, Bittaa Meeshaa Qulqulinaa, Bittaa Meeshaa Elektironiksii, Bittaa Meeshaa Farnicharaa Caalbaasii Ifaatiin Dorgomsiisee Bituu Barbaada

Ethiopian Health Insurance Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Furniture

Invitation to Bid Procurement of Furniture Procurement Reference No: EHIS-NCB-G-0006-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:  Code:

የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪና በመከላከያ ፋውንዴሽን ግቢ ያገለገለ አሮጌ ተሽከርካሪዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪና በመከላከያ ፋውንዴሽን ግቢ ያገለገለ አሮጌ ተሽከርካሪዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም

የገቢዎች ሚኒስቴር የአውቶ ሞቢል የመኪና ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የአውቶ ሞቢል የመኪና ኪራይ ግዥ 2017 Procurement Reference No: MoR-NCB-NC-0053-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement

ኦሮሚያ ባንክ በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች

ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተሸከርካሪ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot 2: የተሸከርካሪ እቃዎች ግዥ Procurement Reference No: FHCE-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ለብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 የስራ ዘመን ለጽዳት እና ንጽህና መስጫ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ አላቂ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎችን የእድሳትና ጥገና የሚገዙ እቃዎች ፕላንት ማሽነሪ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ለብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 የስራ ዘመን ለጽዳት እና ንጽህና መስጫ መሳሪያዎች