Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታውን ሙሉ መረጃ የያዘውን
የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/0027/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪው ስም አበዳሪው
ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB-04/2024/25 1. Awash Bank invites sealed bids from interested bidders for the items listed hereunder. LOT-1 S.N Description
Awash Bank Invites Sealed Bids from Interested Bidders for Different Materials
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 መሰረት በተሰጠው ስልጣን ለብድር መያዣ የያዛቸውን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተበዳሪውስም የንብረት አስያዥስም
ኦሞ ባንክ (አ.ማ ) የወልቂጤ ዲስትሪክት የንግድ ቤቶችን በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
የብርሃንህ ዛሬ የቅ/መ እና መ/ደ/ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ የአላቂ የቢሮ፣ የህትመት ስራ፣ የህክምና ዕቃዎች፣ አላቂ ት/ት ዕቃ፣ አላቂ የፅዳት ዕቃ፣ የቋሚ ዕቃ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጠረጴዛ እና ተገጣጣሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የ2017 ዓ.ም 1ኛዙር ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር 001/2017 በአዲስ አበባ አስተዳደር በቦሌ ክ/ከተማ በወረዳ 03 የብርሃንህ ዛሬ የቅ/መ እና
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንአ/ግጨ-01/2017 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ሎት
በየካ ክ/ከተማ ወረዳ12 የካራ ጋቢሳ ቅድመ መደበኛ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 በየካ ክ/ከተማ ወረዳ12 የካራ ጋቢሳ ቅድመ መደበኛ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ/ም በጀት ዓመት
Alert Comprehensive Specialized Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Uniform 2
Invitation to Bid Procurement Of Uniform 2 Procurement Reference No: ACSH-NCB-G-0030-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ግብርና ቢሮ የእንስሳትና ዓሳ ሴክተር ልማት ፕሮጀክት 35 ኩንታል መጫን የሚችል ተሽከርካሪ ግዥ ከዓለም ባንክ በተገኘ በጀት አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር 29/17 የሀገር ስም/ የክልል ስም፤ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የቢሮ ስም፡ ግብርና ቢሮ ፕሮጀክት መለያ ቁጥር
የእግዚአብሔር አብ ኢ/ማ/ል/ አክሲዮን ማህበር 2016 ዓ.ም ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖረት ማድረግ ስለሚፈልግ ብቁ ኦዲተሮችን አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
የኦዲት ሥራ ማስታወቂያ ድርጅታችን የእግዚአብሔር አብ ኢ/ማ/ል/ አክሲዮን ማህበር 2016 ዓ.ም ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖረት ማድረግ ስለሚፈልግ የሚከተሉትን መሰፈርቶች የሚያሟሉ ብቁ
South Ethiopia Regional State Bureau of Agricultural Invites Qualified and Registered Audit Firms/Auditors Authorized by the Office of General Auditor and Registered by the “Accounting and Auditing Board of Ethiopia” to Submit Their Technical & Financial Proposal for Auditing the Financial Documents of the Project: Starting from 20 September 2022 to 7 July 2024
Invitation to Bid For External Audit Service BID No. 0016/2017 South Ethiopia Regional State Bureau of Agricultural invites qualified and
በአብክመ ደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የመቅደላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የሕንጻ መሣሪያዎች፣ የጽህፈት መሣሪያዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች የቤትና የቢሮ እቃዎች ደንብ ልብስ / ብትን ጨርቅ፣ ጫማ፣ የተዘጋጁ ልብሶች እና የፅዳት እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
መጀመሪያ ጊዜ የመጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በአብክመ ደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የመቅደላ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት