Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ያበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ባጃጅ ሞዴል-FLEEK በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏) አወዳድር ይሸጣል፡፡ ተራ ቁ.

ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድር ይሸጣል

ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በድጋሚ የወጣ የህንጻ ግዢ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ማንኛውም መስፈርቱን የምታሟሉ

ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

AEAB Invite to Eligible Bidders to Procurement of Car Rent Service

Invitation to Bid lot for procurement of car rental 2017 Procurement Reference No: AEAB-NCB-NC-0006-2017-BIDProcurement Category: NonConsultancyServices Market Type: NationalProcurement Method:

Oromia Regional State, West Shewa Zone Dire Inchini Woreda Education Office in 2017E.C Fiscal Budget Year Towards the Cost of Construction of Olma Ada Dire Inchini Elementary School in Dire Inchini Woreda

Manni Qopheessaa Ejeree Sarara Ibsaa Daandiirraa Bara Baajataa 2017tti Magaalaa Ejeree Keessatti Turtii Ji’oota Ja’a Keessatti Hojjachiisuu Barbaada

Caalbaasii Mana Qopheessaa Ejeree sarara Ibsaa Daandiirraaa Magaalaa Ejeree keessatti dorgomtoota ulaagaa guutan affeera. Manni Qopheessaa Ejeree sarara Ibsaa Daandiirraa

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የተሽከርካሪዎችና ኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች አካላት የሆዝ የጥገና አገልግሎት እና የተበላሹ ተሽከርካሪዎችን የመጐተት አገልግሎት ግዥ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ በማወዳደር ለ1 ዓመት የሚቆይ ውል ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የግዢው መለያ ቁጥር፡- አአከመባ/ግብአት/ቡ-2/019/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የተሽከርካሪዎችና ኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች አካላት የሆዝ የጥገና አገልግሎት እና የተበላሹ ተሽከርካሪዎችን

Mana Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Calalaqaa Mana Gurguruu Barbaada

Caalbaasii M/A/Mirgaa Aadde Yeshimmabeet Taaddasaa fi M/A/ Idaa 1ffaa Obbo Lammaa Shifarraa, 2ffaa Aadde Alamnesh Shibbiruu jidduu falmii raawwii jiru

Mana Murtii Godina Wallagga Bahaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbaada

Wallagga Beeksisa Caalbaasii Raawwii himattoota 1ffaa Mihirat Siraabizuu, 2 ffaa Maskaram Siraabizuu, 3 ffaa Roomaan Siraabizuu, 4ffaa Sillaas Siraabizuu, 5ffaa

የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎችን እና የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎችን እና የፅዳት ዕቃዎችን በግልፅ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች: የተጨማሪ እሴት

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ የተለያዩ አልባሳት እና ጫማዎችን፣የተለያዩ የፅህፈት መሳሪያዎች እና የተለያዩ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ የተሽከርካሪዎች ጎማዎች፣ የተለያዩ የሰራተኞች የሥራ የአደጋ ደህንነት መከላከያ ዕቃዎች (personal Protective Safety Equipment) ብዛት የተለያየ እና የተለያዩ የIT እቃዎች ግዥ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር APPF/04/17 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ከዚህ በታች ከሎት 1-5

Harari People Regional State Transport and Roads Development Bureau Now Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Procurement of Different Materials

Invitation to BidProcurement Reference Number: HTRDB 003/17 1. The HPRS Transport and Road Development Bureau now invites sealed bids from