Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ላበደረው ብድር ብድሩ በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ብድር እዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
INVITATION FOR OPEN BID The National Bank of Ethiopia invites interested and eligible audit firms to conduct financial statement audits. No. Description Bid Reference No. Bid Closing Date & Time Bid Opening Date
National Bank of Ethiopia Invites Interested and Eligible Audit Firms to Conduct Financial Statement Audit
የንግድ ቤት ጨረታ ማስታወቂያ ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ስለፈለገ በድጋሚ የወጣ ጨረታ
ቦሌ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከህንጻው ከፊት በኩል ከዋናው አስፋልት መንገድ መግቢያ ያለውን እና በአዲስ መልክ ተገንብቶ የተጠናቀቀ ቤት ለንግድ መጠቀሚያነት በጨረታ አወዳድሮ ለማከራየት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ አ/አ/ከ/አስ/ቤ/ስ/ኮ/ምዕራብ/ቅ/ጽ/ቤት 02/2016 መ/ቤታችን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን ሠራተኞች
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ የቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ምዕራብ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሆኖ በተለያዩ መስመሮች የሚገኙትን ሠራተኞች ጠዋት እና ማታ ሙሉ ወጪውን ሸፍኖ አቃቂ ቃሊቲ ከሚገኘው ጽ/ቤታችን ከሰኞ እስከ አርብ ሙሉ ቀን እና ቅዳሜ ግማሽ ቀን የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ 9 ሚኒባስ የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጡ እያንዳንዳቸው የመጫን አቅም 12 ሰው የሆኑ ታክሲዎች እና 1 የቀን ውሎ ሚኒባስ የኪራይ አገልግሎት ግዥ የሚሰጥ የግዥ መለያ ቁጥር ፕሮ/ምዕራብ 02/2016፣ የመኪና መለዋወጫ Rare Hand Braker Cable፣ Axle Seal፣ Shock Absorber Bushing (rear) ለኒሳን መኪና ፕሮ/03/2016፣ የሰራተኞች መታወቂያ፣ የደረት ባጅ እና የጠረጴዛ መገለጫ፤ አቅጣጫ ጠቋሚ ፕሮ/04/2016 እና የኮፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች ጥገና ፕሮ/05/2016 በግልጽ ጨረታ የሀገር ውስጥ ተጫራቾችን አወዳድሮ የአገልግሎት ግዥዎችን መፈፀም ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ኦክስጅን ጋዝ ሙሌት (Refill of Oxygen Gas), ኮስቲክ ሶዳ እና ፎስፈሪክ አሲድ (Caustic Soda & Phosphoric Acid), የእርሻ ፀረ-አረም ኬሚካል (Gesapax, Fungicide Tilt, & Round UP) እና የጽህፈት መገልገያዎች (Stationery) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር MSF/LP/13/2024 የመተሐራ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተገለፀውን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ጥቅል አንድ፡- ኦክስጅን ጋዝ ሙሌት
ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የተለያዩ ወረቀቶች ግዥ እና የፅህፈት መሳሪያዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ማለትም፡– (ሎት 1) – የተለያዩ ወረቀቶች ግዥ ተ.ቁ ዓይነት
በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የጋዞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ላሉ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያ፣ የመኪና ጎማና ባትሪ፣ የኤልክትሮኒክስ እቃዎች፣ የማሽነሪ ኪራይ፣ የውሃ እቃዎች እና ሲሚንቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በሎት ድምር ውጤት ለመግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የጋዞ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ላሉ ሴክተር መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ ሎት 1.
የይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በከተማ ባህል ቱሪዝም እና ስፖርት ጽ/ቤት በኩል በመደበኛ በጀት Procurement Reference Number: YIRGALEM Stadium Maintenance and New Work /CW-02/ በ02ቀበሌ የይ/ዓለማ ከተማ አስተዳደር ሁለገብ ስታዲየም የጥገናና አዲስ ግንባታ ስራ ፕሮክት ለማስገባት መስፈርቶች የሚያሟሉ ኮንትራክተሮችን ደረጃ 5-GC ብቻ ፈቃድ ያላቸውን ተጫራቾች አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል
ሀገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የይ/ዓለም ከተማ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በከተማ ባህል ቱሪዝም እና ስፖርት ጽ/ቤት በኩል በመደበኛ በጀት procurement reference number:
Addis Ababa University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Advertising Service
Invitation for Bid Procurement of Advertising Service Lot Information Procurement Reference Number: AAU-NCB-NC-0051-2017-PUR Object of Procurement: Procurement of Advertising Service
የደቡብ ወሎ ደን ልማት እና ብዝሀ ህይወት ሀብት ጥበቃ ፕሮጀክት የ2016 በጀት ዓመት ሂሣብን በሰርቲፋይድ ቻርተርድ አካውንታንት፣ በተፈቀደላቸው ኦዲተሮች ኦዲት ለማስደረግና የችግኝ ማፍያ ፕላስቲክ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ሰነድ ቁጥር kfw/01/2017 በጀርመን መንግሥት የልማት ትብብር ባንክ /KfW/ የደቡብ ወሎ ደን ልማት እና ብዝሀ ህይወት ሀብት
University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Film Makers and Videographers
Invitation to Bid Lot-042 Procurement of Film Makers and Videographers Procurement Reference No: UoG-NCB-C-0054-2017-BIDProcurement Category: Consultancy Services Market Type: NationalProcurement
ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ ኤሌክትሪክ ፓወር ትራንስፎርመር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 0029 ኤሌክትሪክ ፓወር ትራንስፎርመር 1250 KVA 33KV to 400 V Procurement Reference No: GU-NCB-G-0025-2017-BIDProcurement Category: Goods
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕላንና ልማት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የቢሮ እድሳት የፍኒሽንግ ዕቃዎች እና የእጅ ዋጋ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የእቃ አቅርቦት እና የእጅ ዋጋ ግዥ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፕላንና ልማት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የቢሮ