Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 19/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
2ኛ የጨረታ ማስታወቂያ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8
የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ናፍታ፣ የተሽከርካሪና ማሽነሪ ዘይትና ቅባት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ በሎት/በጥቅል አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ለሚያከናውናቸው የመንገድ ግንባታ እና ጥገና አገልግሎት የሚውል ናፍታ፣ የተሽከርካሪና ማሽነሪ
በሐረሪ ህዝብ ክልል መንግስት የሃኪም ወረዳ መስተዳድር አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ቶነር ፕሪንተር እና የጽዳት እቃዎች Electronics፤ Furniture’s እንዲሁም የቢሮ ጥገና እቃዎችና በተመደበው/በጸደቀው የ2017 በጀት ዓመት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ሃ/ወ/መ/005/2017 በሐረሪ ህዝብ ክልል መንግስት የሃኪም ወረዳ መስተዳድር አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ ቶነር ፕሪንተር እና
የአትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ቶዮታ ላንድክሩዘር ፒክ አፕ፣ ሚትስቡሽ ደብል ጋቢና በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአትዮጵያ ቃለ ሕይወት ቤተክርስቲያን ልማት ኮሚሽን ከዚህ በታች የተዘርዘሩትን ያገለገሉ መኪኖች በግልጽ በጨረታ አወዳድሮ
The Oromia Water and Energy Resource Development Bureau (OWEB) Has Secured a Procurement of GS Dame Pipes, Biogas Stoves, and PPR Pipes & Fittings for the Dissemination of Biogas Technology in the Region
Invitation to Bids/IFB/ Bid No:- OWEB/NCB/01/2017 Re-Bid The Oromia Water and Energy Resource Development Bureau (OWEB) has secured a Procurement
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን ጥቅምት 07 ቀን 2017 ዓ.ም የመንገድ ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ትራኮች የኪራይ አገልግሎት ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማስተካከያ አድርጎበታል
የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ እና የሰነድ ማሻሻያ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/002-2/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት
Oromia Construction Corporation (OCC) Now Intended to Re-invite Competitive Bidders for the Production & Supply of Base Course & Concrete Aggregate for Chanka-Gidami Asphalt Road Project Located in Kelem Wollega Zone of Oromia Regional State
Re-Invitation for Open Tender Tender No:-NCB/OCC-085/2024 Oromia Construction Corporation (OCC) now intends to Re-invite competitive bidders for the Production &
በጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት ፕላንና ልማት ቢሮ ለቢሮ አግልግሎት የሚውሉ ቋሚ ዕቃዎች ኤሌክትሮኒክስ (Electronics Items ) ላፕቶፕ ኮምፒዮተሮችና ፎቶ ኮፒ፣ ፈርኒቸር (furniture ) ጠረጴዛዎችና ወንበሮች፣ ሞተር ሳይክል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 001/2017 በጋምቤላ ሕ/ብ/ክ/መንግስት ፕላንና ልማት ቢሮ ለቢሮ አግልግሎት የሚውሉ ቋሚ ዕቃዎች 1. ሎት-001 ኤሌክትሮኒክስ (Electronics
በኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግልት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን ለደንበኞች አገልግሎት መስጫ ማዕከል ቁጥር 2 (ቦሌ ቡልቡላ አካባቢ ለሚገኘው) ለደንበኞች አገልግሎት አመቺ የሆነ ከሪፌንቲ አደባባይ እስከ 93 ማዞሪያ ድረስ ባለው አካባቢ የሚገኝ የቢሮ ኪራይ አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– ኢኤአ/ደቡብ.አ.አ.ሪጅን/ግጨ/001/2017 በኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ አገልግልት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን ለደንበኞች አገልግሎት መስጫ ማዕከል ቁጥር 2 (ቦሌ
The Ministry of Labor and Skills (MOLS) Now Invites Eligible Individual Consultants to Indicate Their Interest in Providing the Services of Procurement Specialist – Individual
Request for Expression of Interest (Consulting Services- Individual Selection) Country:The Federal Democratic Republic of Ethiopia Name of Project: East Africa Skills