Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ግዢ በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ BID No/FIDO/0029/2024 ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን አገር በቀል በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን ከUSAID የአሜርካን ተራዶ ድርጅት በተገኘዉ የገንዘብ ድጋፍ ከISAHDO ጋር በመተባበር
ፈያ ኢንተግሬትድ ዲቨሎፕመንት ኦርጋናይዜሽን ለ 2017 ዓ.ም የትምህርት ቤት ዩኒፎርም ማሰፋት እና መግዛት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፉ በኩል ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዘውንና ከዚህ በታች የተመለከተውን ተሽከርካሪ በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 216/92 እና 1147/2011 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ ይሸጣል። የተበዳሪው
ሕብረት ባንክ አ.ማ. አውቶሞቢል-ሀዩንዳይ- ኮሪያ (Accent Blue) በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Re-BID INVITATION Bid No. WB/SCM/118/24 Wegagen Bank S.C. Invites Eligible & Qualified Bidders for the Procurement of Cleaning Machinery and Equipment. The bid document shall be obtained commencing August 05,
Wegagen Bank S.C. Invites Eligible & Qualified Bidders for the Procurement of Cleaning Machinery and Equipment
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የዕቃው አይነት መለኪያ የጨረታ ማስከበሪያ 1 አገልግሎት ላይ የዋሉ የተለያዩ አይነት የፕላስቲክ ፓለቶች እና ፎርማይካዎች በኪሎ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተለያዩ ዕቃዎች ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Pharmaceuticals Supply Service (EPSS) Invites All Interested Bidders to Submit Their Bids for the Procurement of Pharmaceuticals for Sexually Transmitted Infections (STI)
INVITATION FOR BIDS (IFB)THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA ETHIOPIAN PHARMACEUTICALS SUPPLY SERVICE (EPSS) Procurement of Pharmaceuticals for Sexually Transmitted
The Federal Democratic Republic of Ethiopian Pharmaceuticals Supply Service (EPSS) Invites All Interested Bidders to Submit Their Bids for the “Procurement of Pharmaceuticals” Indicated in the Bid Document
INVITATION FOR BIDS (IFB)THE FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA ETHIOPIAN PHARMACEUTICALS SUPPLY SERVICE (EPSS) Procurement of Pharmaceuticals IFB Number: EPSA-ICB-G-0012-2017-BID
የምዕራብ ወለጋ ዞን ገ/ጽ/ቤት ከኦሮሚያ ግብርና ቢሮ ለዞኑ ግብርና ጽ/ቤት ከተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ፋብሪካዎች፣ ለዞኑ ግብርና ጽ/ቤት የተለያዩ ጣውላዎች፣ ከደረቅ ጭነት በከባድ የመኪና ተሽከርካሪ ባለንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማጓጓዝ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ወለጋ ዞን ገ/ጽ/ቤት ከኦሮሚያ ግብርና ቢሮ ለዞኑ ግብርና ጽ/ቤት ከተለያዩ የእንጨት መሰንጠቂያ ፋብሪካዎች፣ ለዞኑ ግብርና ጽ/ቤት የተለያዩ
Hibret Bank Would Like to Invite Interested Vendors to Bid for the Supply of Storage Array and VM Servers
INVITATION TO BID Bid No. HB/012/2024 Hibret Bank would like to invite interested venders to bid for the supply of
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Install, Test of Elevator አቅርቦትና ገጠማ ግዥሥራን አስመልክቶ በንዑስ ተቋራጭ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Install, Test of elevator አቅርቦትና ገጠማ ግዥሥራን አስመልክቶ
St. Paul’s Hospital Millennium Medical College Invites Eligible Bidders for the Procurement of Rice
Invitation for Bid RICE / BUNAMA /ቡናማ/ Lot Information Procurement Reference Number: SPHMMC-NCB-G-0075-2017-PUR Object of Procurement: RICE / BUNAMA /ቡናማ/
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የፉሪ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ የሚያገለግሉ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ቋሚና አላቂ የቢሮ ውስጥ እቃዎች፣ የሠራተኛ የደንብ ልብሶች እና የዳኞች የችሎት ልብስ፤ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸሮች፣ መጋረጃ እና የቢሮ ምንጣፎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግዢ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የፉሪ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤቱ የሚያገለግሉ
የምዕራብ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የተለያዩ የመኪና ጎማዎች በዘርፉ የተሠማሩ ህጋዊ ነጋዴዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዞኑ ለሚገኙ የመንግሥት መ/ቤቶች ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የምዕራብ ወለጋ ዞን ገንዘብ ጽ/ቤት በ2017 የተለያዩ የመኪና ጎማዎች በዘርፉ የተሠማሩ ህጋዊ ነጋዴዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በዞኑ ለሚገኙ
አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሳሎ መ.ደ.ት.ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልገውን የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ህትመት፣ አላቂ የህክምና እቃ፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ የተለያዩ መሳሪያዎች እና የቤተ ሙከራ የላቦራቶሪ/ እቃዎች፣ ማሽነሪና እድሳት ጥገና እቃዎች እና ለቋሚ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ሳሎ መ.ዴ.ት.ቤት በ2017 ዓ.ም የበጀት ዓመት የሚያስፈልገውን የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች ህትመት