Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ስሰጠው ብድር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተጠቀሰዉን ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቀ የተበዳሪው ስም
ኦሮሚያ ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት (G+4) ንብረት ባለበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/01/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች (Dry Machine, Electric Hoist Machine, Spider lift Machine and Washing Machine) ማቅረብ የሚችሉ
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡-2/2016 የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን
የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy Fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡
ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት እነ አቶ መሀመድ ጀማል እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ንጉሴ አሊ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል ከፍተኛ
ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለዋና መ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ኮምፒዩተሮች፣ ላፕቶፖች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽኖች እና ፕሪንተሮች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኬ.ኢ.ኮ/ግ/ጨ/03_2017 ኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለዋና መ/ቤት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ኮምፒዩተሮች፣ ላፕቶፖች፣ ፎቶ ኮፒ ማሽኖች እና ፕሪንተሮች
የአክሲዮን ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ ሳምሶን ነጋ እና የፍ/ባለዕዳ እነ እንዳልካቸው መኮንን መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት
University of Gondar Invites Eligible Bidders for the Procurement of Medical Equipment
Invitation to Bid Procurement of Medical Equipment (ለሆስፒታል የህክምና ማሽን እቃዎች እና መለዋወጫ ግዥ) Procurement Reference No: UoG-NCB-G-0045-2017-BIDProcurement Category: Goods
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የጎማ ማሰሪያ ማሽን (Wheel Tightening Machine) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/20/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የጎማ ማሰሪያ ማሽን (Wheel Tightening Machine)
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውል ሚዲባስ ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/004/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ የመንገድ ግንባታና ጥገና አገልግሎት የሚውል ሚዲባስ ተሽከርካሪ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ
የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አላቂ የቢሮ ዕቃዎችና የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስና ተጓዳኝ ዕቃዎች እና ፈርኒቸር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 01/2017 የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ለ2017 በጀት ዓመት ከዚህ ቀጥሎ በሎት የተከፋፈሉ
በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሃይድሮሊክ ቦትል ጃክ 20 ቶን፣ 30 ቶን፣ 50 ቶን እና ትራንስሚሽን ጃክ (Hydraulic Bottle Jack 20T,30T,50T and Transmission Jack) በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የሀገር ውስጥ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ሙሲፋ/02/2017 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሃይድሮሊክ ቦትል ጃክ 20 ቶን፣
FDRE Center for Constitution and Federalism Training Invites Eligible Bidders for the Procurement of ICT Equipment
Invitation to Bid Procurement of ICT Equipment Procurement Reference No: CCFT-NCB-G-0003-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: