Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፣ በባ/ሕአዳ/ሐራጅ/032/2016 ቡና ባንከ አ.ማ. በአዋጅ ቁ. 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት አስያዥ
ቡና ባንከ አ.ማ. የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 ወይም በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: ተ.ቁ የተበዳሪው
ኦሮሚያ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በመሻሻያው በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠ ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በመሻሻያው በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መክፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ገንዘቡን ወደ ተበዳሪው የብድር ዕዳ ገቢ ለማድረግ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ ቶዮታ ፕራዶ ተሽከርካሪ መኪና ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SDE/02/2016 ሲዳርታ ዴቨሎፕመንት ኢትዮጵያ ያገለገለ ቶዮታ ፕራዶ ተሽከርካሪ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ማንኛውም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት
ሲዳርታ ዴቨሎፕመንት ኢትዮጵያ ያገለገለ ቶዮታ ፕራዶ ተሽከርካሪ መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ የቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች በብሄራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-2/021/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት ለተለያዩ የቢሮ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኤሌክትሪክ ዕቃዎች
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የተሽከርካሪዎችና ኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ማንሻ ክሬን ኪራይ አገልግሎት ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ በማወዳደር ለ2 ዓመት የሚቆይ ውል ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዢው መለያ ቁጥር፡- አአከመባ/ግብአት⁄ቡ-2/022/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የተሽከርካሪዎችና ኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ማንሻ ክሬን ኪራይ አገልግሎት ግዥ በብሔራዊ
የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተከርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር 1ኛ ደረጃ ፉርኖ ዱቄት ባለ 15 ኪግ ብዛት 954፤ ባለ 1 ሌትር የሱፍ ፈሳሽ ዘይት ብዛት 954 እና የሴቶች ንፅህና መጠበቂያ ብዛት 60 ካርቶን ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ጉባዔ እግዚአብሔር ቤተከርስቲያን የእርዳታና ልማት ማህበር መንግስታዊ ያልሆነ የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን፤ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን 1ኛ ደረጃ
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን፣ ሞባይሎች፣ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የተያዙና የተወረሱ ተሸከርካሪዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 17/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የተሽከርካሪዎችና ኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ማንሻ ክሬን ኪራይ አገልግሎት ግዥ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ በማወዳደር ለ2 ዓመት የሚቆይ ውል ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዢው መለያ ቁጥር፡- አአከመባ/ግብአት⁄ቡ-2/022/2017 የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የተሽከርካሪዎችና ኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ማንሻ ክሬን ኪራይ አገልግሎት ግዥ በብሔራዊ
Engineering Corporation of Oromia Has Secured a Budget for the Procurement of Seismometer, Magnetometer & Gravimeter
Invitation for National Competitive Bid Reference Number: ECO-16/2017 1. Engineering Corporation of Oromia has secured a budget for the procurement
Awash Bank Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply, Delivery & Installation of Items Supply & Installation of Dixon Shelf (Galvanized Steel Shelves) at Ashewa Meda Warehouse
AWASH BANK S.C INVITATION TO BID NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) Procurement Reference Number AB- 18-2024/25. 1. Awash Bank invites sealed
Engineering Corporation of Oromia Has Secured a Budget for the Procurement of Seismometer, Magnetometer & Gravimeter
Invitation for National Competitive Bid Reference Number: ECO-16/2017 1. Engineering Corporation of Oromia has secured a budget for the procurement
በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የአቃቂ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈትና አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ ሕትመት፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣ የማሽነሪ ጥገና ዕቃዎች፣ የጥገና ዕቃዎች እና የህክምና እና ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
የግዥ መለያ ቁጥር አ/ጤ/ጣ 001/2017 ዓ.ም የጨረታ ቁጥር 001/2017 በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የአቃቂ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ የደንብ ልብስ የጽህፈትና