Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ፤ ሕብረት ባንክ አ.ማ. በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉንና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድር ይሸጣል፡፡ ተራ ቁ.
ሕብረት ባንክ አ.ማ በቅርንጫፎቹ በኩል ለሰጣቸዉ ብድሮች በመያዣነት የያዛቸዉን ንብረቶች በግልፅ ሐራጅ (ጨረታ) አወዳድር ይሸጣል
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በድጋሚ የወጣ የህንጻ ግዢ ጨረታ ማስታወቂያ ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ማንኛውም መስፈርቱን የምታሟሉ
ዘመን ኢንሹራንስ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ለዋና መስሪያ ቤት አገልግሎት የሚውል ህንጻ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Re-Invitation to framework bid for supply of printing materials Ref No. IRE/005/2024 Islamic Relief Worldwide (IRW) is an independent humanitarian and development organization established in Birmingham, UK in 1984. With
Islamic Relief Worldwide (IRW) is Looking for Printing Material Services for its Operation
INVITATION TO BID (RE-BID) PROCUREMENT OF: DATA CENTER FACILITY BREAKDOWN MAINTENANCE SERVICE BID REF NO: RE-ETS/NCB/011/2024 EthSwitch Share Company which is the Owner and Operator of the National e-payment Switch
EthSwitch Share Company Invites Eligible Bidders to Bid on Data Center Facility Breakdown Maintenance Service
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
Ethiopian Electric Power Invites Sealed Bids from Eligible Bidders to Procure Excavation and Shoring Work for the Ethiopia Electric Power Headquarters Building Project Works Include Temporary Shoring, Dewatering, Bulk Excavation, Demolition, and Relocation of Existing Structures and Utilities on Site
INVITATION FOR BIDS REF. NO.EEP/PP/NCB/01/2017 PROCUREMENT OF SHORING, EXCAVATION, DEMOLITION AND/OR RELOCATION OF EXISTING STRUCTURES WORKS FOR ETHIOPIA ELECTRIC POWER HEADQUARTER’S BUILDING
በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ጉዳ ክ/ከተማ የገላን ጉዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ወረዳው ስር ለሚገኘው ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል በ2017 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የተለያየ የጽህፈት መሳርዎች፣ የቢሮ አላቂ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎችና ኤሌክትሮኒክሶችን በግልጽ ማስታወቂያ በሎት ዋጋ አወዳድሮ ከአሸናፊዎች ለማግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ አስተዳደር ገላን ጉዳ ክ/ከተማ የገላን ጉዳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ወረዳው ስር ለሚገኘው ሴክተር መስሪያ ቤቶች
በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም በጀት አመት የሚፈልጋቸውን የተለያዩ ዕቃዎችን ብቃት ያላቸውንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
አንደኛ ዙር ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም
የቢሮ ዕቃዎች ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ኤም ኤርኤች ሪልእሰቴት ኃ/የተ/የግ/ማ እና በፍ/ባለዕዳ አልማይት ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌደራል የመጀመሪያ
ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አ.ማ .ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርክ ሾፕ ውስጥ ያሉትን የተለያዩ ያገለገሉ ጎማዎችን፣ ያገለገሉ የመኪና ባትሪዎችን እና ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ለ 2ተኛ ጊዜ የወጣ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታው ቁጥር [Gada/NCB/02/2017] ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ አማ ሞጆ በሚገኘው የድርጅቱ ዎርክ ሾፕ ውስጥ ያሉትን
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ አገልግሎቶች/ ዕቃዎች ለአንዴና በ1 ዓመት የኮንትራት ውል ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ተጋብዛችኋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር- አ/አ/ባ/ኪ/ቱ/ቢ/001/2017 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ኪነጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች/ ዕቃዎች ለአንዴና በ1 ዓመት
የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፌዴሬሽን ኃ.የተ/የግ/ማህበር መኪና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የኦሮሚያ የግብርና ኅ/ሥ/ማ/ፌዴሬሽን ኃ.የተ/የግ/ማህበር ) 1(አንድ) ቶዮታ ኮሮላ ክሮስ ሀይብሪድ (TOYOYA Corolla Hybrid ) ሞዴል
በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ የፖሊስ አካዳሚ ዳይሬክቶሬት በ2017 በጀት ዓመት በአካዳሚው ለሚገኙ የተለያዩ የስራ ክፍሎች እና አካዳሚው በ2017 ዓ.ም በአመቱ በተለያየ ወቅት ለሚሰጣቸው ልዩ ልዩ ስልጠናዎች ለሰልጣኞች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ ግዥዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር ፡– AAPPA 001/17 በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ የፖሊስ አካዳሚ ዳይሬክቶሬት በ2017 በጀት ዓመት በአካዳሚው ለሚገኙ
ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION GEOSYNTHETICS INDUSTRIAL WORKS PLC (G.I.W) Invites for the Procurement of Different Raw Materials
INVITATION FOR BID RE-GIW-02-2024/2025 ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION GEOSYNTHETICS INDUSTRIAL WORKS PLC (G.I.W) is a manufacturer of Geomembrane( Plastic Sheet), PVC-u