Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸዉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት
ስኬት ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን አኮስ ኢትዮጵያ በስሩ ያሉትን ያገለገሉ መኪናዎችንና ማሽኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ማንኛውም ተጫራች ከዚህ በታች ያቀረቡትን ዝርዝር ሁኔታዎች በማሟላት መወዳደር ይችላል:: ለጨረታ የቀረቡ መኪናዎች ዝርዝር No.
አኮስ ኢትዮጵያ በስሩ ያሉትን ያገለገሉ መኪናዎችንና ማሽኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡- ግጨ002/2016 የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ወረቀቶችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት፡-
የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ወረቀቶችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋጡማ አቡበከር እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሊድ መሀመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 300162 በ30/9/2015 ዓ.ም መ/ቁ 94460 17/5/2016 ዓ.ም በዋለው
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የእናት ኢትዮጵያ የመጀ/ደ/ት/ቤት እና ካራማራ ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 ዓ.ም በግልጽ ጨረታ የተለያዩ ግዥዎችን መፈጸም ይፈልጋል
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት ስር የሚገኘው የእናት ኢትዮጵያ የመጀ/ደ/ት/ቤት እና ካራማራ ቅድመ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017
የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና ዕቃ መለዋወጫዎች፣ ቁርጥራጭ ብረታብረት፣ የቧንቧ ብረት፣ ጠረጴዛዎች፣ ሼልፎች፣ ወንበሮች፣ አሮጌ ጎማዎች እና የተለያዩ ቁሳቁሶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጋሞ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የመኪና ዕቃ መለዋወጫዎች ፣ ቁርጥራጭ ብረታብረት፣ የቧንቧ ብረት፣
Mizan-Tepi University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Orthopedic Equipment for Teaching Hospital
Invitation to Bid Procurement of Orthopedic Equipment for Teaching Hospital Procurement Reference No: MTU-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method:
Kotebe University of Education Invites Eligible Bidders for the Procurement of Water Tanker (ROTO) Maintenance Service of Different Size of Liters
Invitation for Bid Procurement of Water Tanker (ROTO) Maintenance Service of Different Size of Liters. Lot Information Procurement Reference Number:
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት ወረዳው ሊጠቀምባቸው የሚችሉ የተለያዩ የስራ ማቴሪያሎችን በግልጽ ጨረታ በማወዳደር ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ አስተዳደር ዞን የላስታ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ ቤት ለላስታ ወረዳ ሴክተር መስሪያ ቤቶች
Tigray Roads Authority (TRA) Invites Eligible Bidders to Consultancy Services for Detail Engineering Design, Tender Document Preparation, Supervision & Contract Administration of New Road Construction in Wereda Asgede & Wereda Raya Azebo
Invitation for Bids To All Consultants of Category Grade III and below in Highway & Bridge consulting with a valid
National Intelligence and Security Service Invites Eligible Bidders for the Procurement of Construction Material
Invitation to Bid Procurement of Construction Material Procurement Reference No: NISS-NCB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code:
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሐረር ፌደራል ፖሊስ አፓርትመንት እና ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply of PVC Door ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር DCE/BM/104/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለሐረር ፌደራል ፖሊስ አፓርትመንት እና ሆስፒታል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Supply of PVC
ሰላሌ ዮኒቨርሲቲ NPR የሞተር አይነት 4HGI ሞዴል 2022 New ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid NPR የሞተር አይነት 4HGI ሞዴል 2022 New for the Second Time Procurement Reference No: SLU-NCB-G-0048-2016-BIDProcurement Category: Goods