Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የተያዙና የተወረሱ ተሽከርካሪዎችንና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2017 አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ ፤ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የጭነትና የቤት ተሽከርካሪዎችን በሀራጅ ጨረታ እንዲሁም ንብረቶችን
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት (የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን ፣ ሞባይሎች ፣ የሞባይል ክፍሎች ፤ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን ፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች ፤ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን) በግልፅና በሃራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/012/24 ዳሸን ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተለውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል። የተበዳሪ ስም አበዳሪው ቅርንጫፍ የአስያዥ ስም
ዳሸን ባንክ G+1 መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከታች ቀጥሎ የተዘረዘረውን ሥራ በአማካሪ ድርጅቶች ለማሰራት በድጋሚ ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ኢ.ግ.ሥ.ኮ ብግጨ/10B/2016 ተ.ቁ የጨረታ አይነት እና ደረጃ (Grade) ደረጃ (Grade) ሰነድ መሸጫ
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የዋና መ/ቤት (B+G+9) ህንፃ የማማከር አገልግሎት ግዥ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ዘመን ባንክ አ.ማ ብር ሲሰጥ በመያዣነት የያዛቸውን ከዚህ በታች የተመለከቱትን መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ኮንዶሚንየም ባሉበት ሁኔታ በአዋጅ ቁጥር 97/90(እንደተሻሻለ) በተሰጠው ስልጣን መሠረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::
ዘመን ባንክ አ.ማ መጋዘን እና መኖሪያ ቤቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመኪና የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በፍ/ባለመብት አቶ መሳይ ፈይሳ እና በፍ/ባለዕዳ ሲትርስ ኢንተርናሽናል መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬድዋ ፌደራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Light Fixture፣ Socket and Switch ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/EM/96 2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለድሬድዋ ፌደራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Light fixture፣socket and
የዶዶላ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ የግንባታ /ህንፃ/መሳሪያዎች እና ብረታ ብረት/የማኑፋክቸሬንግ ዕቃዎች፣ የኤሌክትሪክና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የልብስ ስፌት ዕቃዎችና ጨርቃ ጨርቅ፣ የስልጠና የእጅ ማስሪያ ዕቃዎችን /hand Tools/፣ የተለያዩ ቋሚና አላቂ የሥልጠና ዕቃዎች፣ የፀጉር ሥራ መሳሪያዎችና ዕቃዎች፣ አላቂና ቋሚ የጽ/መሣሪያዎችና የቢሮ ዕቃዎች እና የእንሰሳት ህክምና ሥልጠና ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕ/አርሲ የዶዶላ ከተማ አስተዳደር ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኮሌጅ በ2017 የበጀት ዓመት ለስልጠና አገልግሎት
በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ዘርፍ መጠኑ 1,774.53 ኩ/ል ምስር በአዳማ መጋዘን የሚገኝ ሲሆን በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች ብቻ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ምስር ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ የንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የእህልና ቡና ንግድ ዘርፍ መጠኑ 1,774.53 ኩ/ል ምስር በአዳማ መጋዘን የሚገኝ
በአዲስ አበባ ቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ቂሊንጦ ለስራ አገልግሎት የሚዉል እቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ቀጠሮ ማረፊያ ቤት አስተዳደር ቂሊንጦ ለስራ አገልግሎት የሚዉል ልዩ ልዩ የጥገና እቃዎችን ናስትሮ፣ ባለ 2.5 ኤሌክትሪክ
በሲዳማ ብ/ክ/መ/ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ወንዶ ገነት ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለሴክተር ጽ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር ጽ/ቤቶች የጽህፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣ የፈርኒቸር እቃዎች፣ የኤለክትሮኒክስ ዕቃዎች እና የጽዳት ዕቃዎች በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾች በአድስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በሲዳማ ብ/ክ/መ/ሰሜናዊ ሲዳማ ዞን ወንዶ ገነት ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት ለሴክተር ጽ/ቤቶች በ2017 በጀት ዓመት ለሴክተር ጽ/ቤቶች የጽህፈት መሣሪያ
በልደታ ክ/ከ/ ስር የሚገኘው የዕውቀት ለህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎች መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በልደታ ክ/ከ/ ስር የሚገኘው የዕውቀት ለህብረት 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በጨረታ ቁጥር 001/2017 መሰረት ሎት 1 የደንብ ልብስ
የህብረት ፍሬ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሰራተኞች የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የፅዳት ዕቃዎች፣ የጥገና እቃዎች ስራዎች እና ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች መግዛት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 1/2017 ዓ.ም. በየካ ክፍለ ከተማ የህብረት ፍሬ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት
The Bureau of Afar Agriculture and Natural Resource Development Invites Sealed Bids from Eligible and Qualified Bidders for the Small Scale Irrigation Construction Female Bore Spate Irrigation Construction Project
Invitation for bid Bid Ref.No ET-AFRLAND-386070-CWRFB TO ALL CONTRACTORS OF CATEGORY WWC GRADE-2/GC GRADE-2& ABOVE Name of Country: Federal Democratic