Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90፣ 98/90 እና 216/92 በተሰጠው ሥልጣን መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘረውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ የተበዳሪው ስም
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጂማ ዲስትሪክት መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአፈ/ከሳሽ አቶ ንጉሴ ረድዬ እና በአፈ/ተከሳሽ አቶ ሀብተአብ ሳሙኤል መካከል ባለው የአፈጻጸም ከስ ክርክር ጉዳይ በሀዋሳ ከተማ ቱላ ክ/ከተማ ዳቶ ቀበሌ ውስጥ በይዞታ ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ቁጥር
የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2017 የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የተተውና ተወርሰዉ የሚገኙ መሣሪያዎች አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣የኤሌክትሪክ ዕቃዎች፣ የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች እና የሞተር ሣይክል መለዋወጫዎች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ ምግብ ነክ (ከረሜላና ማስቲካ)፣ ያገለገሉ ሞተር ሣይክሎች፣ አንድ SHACMAN DUMP TRUCK ገልባጭ መኪና በግልፅና በሐራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ወ/ሮ መሠረት ደበበ እና በፍ/ባለዕዳ አቶ ሳሙኤል ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/181147 በ19/10/2015 ዓ.ም እና መ/ቁ 191065 በ1/2/2015
የኮንዶሚኒየም ቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪና በመከላከያ ፋውንዴሽን ግቢ ያገለገለ አሮጌ ተሽከርካሪዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን አዳማ ጋርመንት ኢንዱስትሪና በመከላከያ ፋውንዴሽን ግቢ ያገለገለ አሮጌ ተሽከርካሪዎች በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም
የገቢዎች ሚኒስቴር የአውቶ ሞቢል የመኪና ኪራይ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid የአውቶ ሞቢል የመኪና ኪራይ ግዥ 2017 Procurement Reference No: MoR-NCB-NC-0053-2017-BIDProcurement Category: Non Consultancy Services Market Type: NationalProcurement
ኦሮሚያ ባንክ በዋስትና የያዘዉን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች
ፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተሸከርካሪ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Invitation to Bid Lot 2: የተሸከርካሪ እቃዎች ግዥ Procurement Reference No: FHCE-NCB-G-0002-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification
በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ለብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 የስራ ዘመን ለጽዳት እና ንጽህና መስጫ መሳሪያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ አላቂ እቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎችን የእድሳትና ጥገና የሚገዙ እቃዎች ፕላንት ማሽነሪ ቁሳቁስ እና ተገጣጣሚዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 001/2017 በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ለብሩህ ተስፋ የመ/ደ/ት/ቤት ለ2017 የስራ ዘመን ለጽዳት እና ንጽህና መስጫ መሳሪያዎች
የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ለ2017 የበጀት አመት የተለያዩ ለቢሮ ውስጥ አገልግሎት የሚውሉ ቋሚና አላቂ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የሀገር ውስጥ ግልጽ ጨረታ ቁጥር ብ.ፓ.ኦ.ቅ/ጽ/ ቤት/01/2017 የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ለ2017 የበጀት አመት የተለያዩ ለቢሮ ውስጥ አገልግሎት የሚውሉ
በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር ህብረት ስልጠና ዋና መምሪያ ሆለታ ከተማ የሚገኘው የኢትዮጵያ ወታ አካዳሚ የ2017 በጀት ዓመት አልባሳት፣ የት/ት መርጃ ዕቃዎች እና የፅህፈት መሳርያ፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የፈረስ መኖ፣ የሰፈር ጥገና ዕቃዎች እና የተለያዩ መሳሪያዎችን መፅሃፈት ግዥ በ2ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና አገልግሎት ማግኘት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/ኢ/02/2015 በሃገር መከላከያ ሚኒስቴር ህብረት ስልጠና ዋና መምሪያ ሆለታ ከተማ የሚገኘው የኢትዮጵያ ወታ/አካዳሚ የ2017 በጀት ዓመት
Dashen Breweries S.C Invites Interested & Qualified Electromechanical Contractors Grade 3 and Above for the Supply, Installation, and Commissioning of Bottle Washer Caustic Unit Upgrading Work for the Gondar Plant
INVITATION TO BID Tender No. DBSC/NCB/15C/2024 Dashen Breweries S.C invites interested & qualified Electromechanical Contractors Grade 3 and above for
Bunna Bank S.C (BB) Invites All Interested and Eligible Bidders for the Supply of the Under-listed IT and Related Items
INVITATION TO LOCAL COMPETITIVE BID- NO- BB/034/2024 Bunna Bank S.C (BB) invites all interested and eligible bidders for the supply