Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸዉ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና በአዋጅ ቁጥር 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት

ስኬት ባንክ አ.ማ. የንግድ ቤት እና መኖሪያ ቤቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ድርጅታችን አኮስ ኢትዮጵያ በስሩ ያሉትን ያገለገሉ መኪናዎችንና ማሽኖችን በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ማንኛውም ተጫራች ከዚህ በታች ያቀረቡትን ዝርዝር ሁኔታዎች በማሟላት መወዳደር ይችላል:: ለጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የቀረቡ መኪናዎች ዝርዝር No.

አኮስ ኢትዮጵያ በስሩ ያሉትን ያገለገሉ መኪናዎችንና ማሽኖችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

 በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡- ግጨ002/2016 የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ወረቀቶችን በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት፡-

የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ለህትመት አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሀገር ውስጥና የውጭ ሀገር ወረቀቶችን በግልጽ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት ወ/ሮ ፋጡማ አቡበከር እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ካሊድ መሀመድ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር 300162 በ30/9/2015 ዓ.ም መ/ቁ 94460 17/5/2016 ዓ.ም በዋለው

የመኖሪያ ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት ፈርኒቸር፣ የመኪና ስፔር ፓርት፣ የጽሕፈት መሣሪያ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የህክምና መገልገያ ዕቃዎችን እና ኤሌከትሮኒክስ (ድጋሚ) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግዥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር (ሁለት) 02/2017 ዓ.ም የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ፖሊስ ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የተለያዩ አይነት ፈርኒቸር፣

የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የሆቴል መስተንግዶ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid የሆቴል መስተንግዶ ግዥ በአዲስ አበባ ኮከብ ሶስት እና ከዛ በላይ ሎት-3/2017ዓ/ም Procurement Reference No: MoI-NCB-NC-0007-2017-BIDProcurement Category: Non

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በካፋ ዞን የሳይለም ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ለማሰራትና ለመሸጥ ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/በካፋ ዞን የሳይለም ወረዳ ፋይ/ኢኮ/ል/ጽ/ቤት በ2017 ዓ.ም በጀት ዓመት ለወረዳው ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል፡- የኤሌክትሮኒክስ ግዥ፣ የጽህፈት

Federal Supreme Court Invites Eligible Bidders for the Procurement of Supply, Installation, Testing, and Commissioning Court Audio and Video Recording and Transcription System, TV and Workstation Computers

Invitation to Bid Supply, Installation, Testing and commissioning court Audio and video recording and Transcription System, TV and Workstation Computers

The I/A/Bor Zone Finance Office Now Invites Eligible Bidders to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material, and Equipment for Construction Works of the Above Bridge Projects

በደቡብ ኢት/ክልል መንግስት በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ጽ/መሳሪያ፣ ሌሎች አላቂ ዕቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር እና የመኪና መለዋወጫ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በደቡብ ኢት/ክልል መንግስት በጋሞ ዞን የአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ሎት-1፤ ጽ/መሳሪያ ሎት-2፤ ሌሎች አላቂ ዕቃ ሎት-3፤

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት እና በስሩ ላሉት ከተሞች ማለትም፤ ለወላይታ ሶዶ እና አካባቢው፣ አረካ፣ ሆሳዕና፣ ወልቂጤ፣ እምድብር፣ ቡታጅራ፣ ወራቤ፣ አርባምንጭ፣ ስውላ፣ ጂንካ፣ ዱራሜ እና ሀላባ የተለያዩ ሞዴሎች የሆኑ መኪኖች ኪራይ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የመኪና ኪራይ  ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ደቡብ ምዕራብ ሪጅን ጽ/ቤት እና በስሩ ላሉት ከተሞች ማለትም፤ ለወላይታ

Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Building Material

Invitation to Bid Building Material Procurement wc Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0144-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የገላን ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም አላቂና ቋሚ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የሰራተኛ የደንብ ልብሶች እና ተዛማጅ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የህትመት ውጤቶች፣ የተለያዩ አላቂ የጽዳት ዕቃዎች፣ የህክምና መድሃኒቶችና መገልገያ መሳሪያዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 001/2017 በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የገላን ጤና ጣቢያ በ2017 ዓ.ም የተለያዩ ዕቃዎችን በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በዚሁ