Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 23/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች መነጽር፣ ነዳጅ ሞተርሳይክሎች፣ እና መኪኖች፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል
የኦዲት አገልግሎት ግዥ እና የኮምፒውተር አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር /ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ ግ/ጨ/ቁ/03/2016 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን አገልግሎት ማለትም ሎት 1. የኮምፒውተር የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000/ አስር ሺህ/
የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት የኦዲት አገልግሎት ግዥ እና የኮምፒውተር አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Invitation to Re-Bid(National Competitive Biddings)IFB Title: Procurement of Digital ScreenReference Number: SB /NCB/G/OI/ 2024/25 Siinqee Bank Share Company has allocated a budget towards the cost of procurement of a Digital
Siinqee Bank Share Company Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Digital LED Screen
ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት መወዳደር
በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የፅዳት ዕቃዎች፣ የህትመት ሥራዎች፣ የተፈበረኩ የፈርንቸር ዕቃዎች፣ ተሠርተው የሚቀርቡ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ ቦርሳና ስሊፒንግ ባግ እና የበርና መስኮት መስታዎት እቃዎች አቅርቦቶችን መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የወረባቦ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ቡድን ለወረባቦ ወረዳ ሴክተር
ቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ መሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይከሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች
Gambella Regional State Bureau of Irrigation and Low Land Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Construction of Medium Scale Irrigation Projects and Weir Body, Under Sluice, Canal off Take, Main Canal, Secondary Canal, Tertiary Canal and Division Boxes
Invitation for Bids (IFB)CONSTRUCTION OF GEBUYI KUMI MENGESH(GKM) MEDIUM SCALE IRRIGATION PROJECTIFB Title -Small Work’s Contract-Civil Work, Weir body, Under
አዲስ አበባ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ተለያዩ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች (ASPHALTPAVER MACHINE CRAWLER CRANE MACHINE: CEMENT SILO MACHINE: CRAWLER ASPHALT PAVER MACHINE STATIC ROLLER MACHINE) በግልጽ ጨረታ እንዲሁም የተሸከርካሪ መለዋወጫዎችን ሞባይሎች፤ የሞባይል ክፍሎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን፣ የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን፣ የተለያዩ የተዘጋጁ አልባሳትና ጫማዎች፣ የውበት መጠበቂያ ዕቃዎች እና ሌሎች የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በጉምሩክ ኮሚሽን አ.አ ቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተያዙና የተወረሱ የመንገድ ግንባታ ማሽነሪዎች እና ልዩ ልዩ ዕቃዎች ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 14/2017 አዲስ
በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ፈረስ ሜዳ ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ.ም አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ዕቃዎችን መግዛት ይፈልጋል
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ፈረስ ሜዳ ጤና ጣቢያ ለ2017 ዓ.ም አገልግሎት የሚውል ቋሚ እቃዎች አላቂ እቃዎች፣ ለህጻናት
በሸገር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የቡራዩ ከተማ ከፍተኛ ቅርንጫፍ የፅዳት እና የእስቴሽነሪ እቃዎች፣ ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ ዕቃዎች (Office Furniture)፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስ (Uniform and Protections) በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ በሸገር ከተማ መጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የቡራዩ ከተማ ከፍተኛ ቅርንጫፍ የፅዳት እና የእስቴሽነሪ እቃዎች Lot,1 ለቢሮ አገልግሎት
Gambella Regional State Bureau of Irrigation and Low Land Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Construction of Small Scale Irrigation Projects and the Supply & Installation of Pump & Generator in Adura Kebele Makuey Woredas of Gambella Region
LOT TWO Invitation for Bids (IFB) GAMBELLA IRRIGATION AND LOWLAND BUREAU-GAMBELLA, ETHIOPIA Construction of Adura Small-scale irrigation project IFB Title
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሰት በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በግብርና ልማት ጽ/ቤት (RLLP2) በዘላቂ መሬት አያያዝ ፕሮጀክት ለወረዳ የመረጃ ማዕከል(information Center) አገልግሎት የሚውል የቢሮ ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሰት በጉራጌ ዞን የእዣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በግብርና ልማት ጽ/ቤት (RLLP2)