Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 23/2016 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የሞባይል ቀፎዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች መነጽር፣ ነዳጅ ሞተርሳይክሎች፣ እና መኪኖች፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሎሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሽጥ ይፈልጋል

የኦዲት አገልግሎት ግዥ እና የኮምፒውተር አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር /ኮ/ዲ/ግ/ማ/ድ/ ግ/ጨ/ቁ/03/2016 ድርጅታችን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን አገልግሎት ማለትም  ሎት 1. የኮምፒውተር የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስከበሪያ ብር 10,000/ አስር ሺህ/

የኮንስትራክሽን ዲዛይን ግንባታ ማማከር ድርጅት የኦዲት አገልግሎት ግዥ እና የኮምፒውተር አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Invitation to Re-Bid(National Competitive Biddings)IFB Title: Procurement of Digital ScreenReference Number: SB /NCB/G/OI/ 2024/25 Siinqee Bank Share Company has allocated a budget towards the cost of procurement of a Digital

 Siinqee Bank Share Company Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Supply and Delivery of Digital LED Screen

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት መወዳደር

በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ ቁልፍ ከነሙሉሰት(የበር እጀታ : ቦርድ :ስልንደር) ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid ቁልፍ ከነሙሉሰት(የበር እጀታ፣ ቦርድ፣ ሲልንደር) Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0148-2017-PUR Object of Procurement: ቁልፍ ከነሙሉሰት(የበር እጀታ፣

The HGW Zone Roads & Logistics Office Now Invites Eligible Bidders. to Submit Sealed Bids for Providing the Necessary Labor, Material, and Equipment for Construction Works of the Bridge Projects

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ Laptop Computer Core I7፣ የህትመት ውጤቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የግዥ መለያ ቁጥር 004/2017 በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ የሚከተለውን አገልግሎቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ሎት

በጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ አልባሳት፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች እና ማስዋቢያዎች፣ ጫማዎች፣ ስፔርፓርት፣ የመኪና ጎማ፣ የመኪና ሞተር ዘይት፣ ኮስሞቲክስ እና መዋቢያዎች፣ የመሬት ምንጣፎች፣ የፅዳት እና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የተለያዩ የስፖርት መስሪያዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የዕይታ መሳሪያዎች የተለያዩ መነፅሮች፤ የሽንኩርት ዘር፣ የተለያዩ ምግብ ነክ በግልጽ እና ሀራጅ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በበጀት ዓመቱ የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ቁጥር CC/SB0/02/2017/2024 በኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በበጀት ዓመቱ የሚያስፈልጉ የተለያዩ እቃዎችን በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ አወዳድሮ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የገ/ኢ/ል/ቢሮ የሰ/ወሎ ዞን መምሪያ የላስታ ወረዳ ፍ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት የህትመት አቅርቦት ግዥ፣ የጽሕፈት መሣሪያ አቅርቦት፣ የጽዳት ዕቃዎች አቅርቦት፣ የተዘጋጁ የደንብ ልብሶች አቅርቦት፣ የተዘጋጁ የደንብ ልብሶች አቅርቦት፣ ያልተዘጋጀ ጣቃ ጨርቅ ወይም ብትን ጨርቅ አቅርቦት፣ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች አቅርቦት፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ትሬዠር የበጎ አድራጎት ማህበር የ2023 የበጀት አመት በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል

የኦዲት ሥራ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ትሬዠር የበጎ አድራጎት ማህበር የ2023 የበጀት አመት በተመሰከረላቸው ኦዲተሮች ማስመርመር ይፈልጋል። በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን

ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የወፍጮ ቤት ዕቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation to Bid Lot – 20A የወፍጮ ቤት ዕቃዎች Procurement Reference No: WSU-NCB-G-0018-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን የዳሎቻ ከተማ ዳንስ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ ስቴሽነሪ በጨረታ አወዳደሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት የስልጤ ዞን የዳሎቻ ከተማ ዳንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት፡ 1. የጽህፈት መሳሪያ ስቴሽነሪ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‏‎‎‏‎‏‏‎