Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ጀሞ አደባባይ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት (የቀድሞው ኤክስፕረስ ሕንፃ) የአሁኑ OACF Building የኔትወርክ ዝርጋታ ከነ ሙሉ የዕቃ አቅርቦቱ

የኦሮሚያ ግብርና ህብረት ሥራ ማህበራት ፌዴሬሽን አዲስ አበባ ጀሞ አደባባይ ለሚገኘው ዋና መ/ቤት (የቀድሞው ኤክስፕረስ ሕንፃ) የአሁኑ OACF Building የኔትወርክ ዝርጋታ ከነ ሙሉ የዕቃ አቅርቦቱ ጋር ለማሰራት የጨረታ ሰነድ ላይ ባለው የሥራ ዝርዝር እና ቅድመ ሁኔታዎች እንዲሁም የመመዘኛ መስፈርት (Evaluation Criteria) መሰረት፣ በዘርፉ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተገለፀውን እቃ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት፡- ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሚወጡ የዕቃ/የአገልግሎት ግዥ ሎት

ፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት የእሳት አደጋ መከላከያና ማጥፊያ ስሊንደሮች ሙሌት ግዥ፣ የተባይ፣ የአይጥ መከላከያና ማጥፊያ መድሀኒት ርጭት አቅርቦት ግዥ፣ የሀገር ባህል አረቄ አቅርቦት እና የታረደ የሐበሻ ዶሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ፣ ለሁለትኛ እና ለሦስተኛ ጊዜ የወጣ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. ሎት1. የበቆሎ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት2. ጤፍ ሰብል ሽያጭ፣ ሎት3. ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ፣

በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 የሚገኘው መርከብ ሁ/የገ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ኃ.የተ. በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአሽናፊው የሚሽጡትን መሽጥ እና የሚገዙትን መግዛት ይፈልጋል

ግልጽና የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፎ የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎች ነሐሴ 22 ቀን 2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፣ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፣ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

Ethiopian Customs Commission Procurement of LOT 46የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የእሳት ማጥፊያ ፓውደር እና ፎም ለማስሞላት የአገልግሎት ግዥ

Government (Mar 27, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/b2bd3971-fb85-43b1-a531-18b9f0ef260e/open Lot Information

Wollo University: Procurement of Garment Sewing Services

Government (Mar 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/67e9e487-4c20-4ddc-9ae2-d8e679b4677c/open Invitation to

Oromia Roads and Logistics Bureau: Procurement of Road Construction and Rehabilitation Work

Government (Mar 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f5d5e357-30ca-40c6-81e3-7ac7e23110c5/open Invitation to

Werabe University: Procurement of Machinery

Government (Mar 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/40c4eef1-6ac0-4ee7-b914-5d67949aaf43/open Invitation to

Oromia Roads and Logistics Bureau: Procurement of Road Construction and Rehabilitation Work

Government (Mar 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/d049a14c-7484-4a94-bd32-740c25296148/open Invitation to

Mana Murtii Olaanaa Magaalaa Adaamaa.Konkolaataa Awutoomobilii Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (Mar 26, 2026) Caalbaasii M/A/Mirgaa obbo Angaasaa Badhaadhaa fi M/A/ Idaa Obbo Roobeel Gannanaa jidduu falmii raawwachiisa Murtii

Waajjirri Dhimmoota Gurmaa’insa Uummataa Aanaa HidhabuuAbootee Gamoo Godaa Hambaa Aanaa Hidhabuu Ijaarsisuuf Dorgomaa Ulaagaa Guutuu Qabu Baajata Ramadee Kontiraaktaraa Fedhii Fi Dandeettii Qabanii Fi Heeyyama Isaanii Kan Bara Baajata 2018 Tiif Haaroomee Dorgomsisee Hojjechisuu Barbaada

Ethiopian Maritime Authority: “Procurement of Software Development Consultancy Services”

Government (Mar 27, 2026) የመንግስት ግዢ ጨረታ ሲያወጡ ቀኑን ስለሚቀያይሩት በየጊዜው ማየት እንዳትረሱ ቀኑ ቢቀየር ሃላፊነት አንወስድም! https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/dcacb391-25d5-40ed-8457-a0ccca066ac9/open  Invitation to

Mana Murtii Aanaa Kutaa Magaalaa Calalaqaa Mana Jireenyaa Gurguruu Barbadaa

Kallacha Oromiyaa (Mar 26, 2026) Caalbaasii M/A/Mirgaa Aadde Beetel Kinfuufi M/A/Idaa Obbo Kifilee Isheetee jidduu dhimma falmii raawwii jiru ilaalchisee