Re-Invitation Tenders in 2021
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር፤ ቡባ/ሕአዳ/ሐራጅ/031/2016 ቡና ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ 97/1990 (እንደተሻሻለው) በተሰጠው ስልጣን መሠረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የንግድ ቤት/መኖሪያ ቤት/ ተ.ቁ የተበዳሪ ስም የንብረት
ቡና ባንክ አ.ማ. የመኖሪያ ቤት G+3፣ የድርጅት የሚያገለግል ቤት G+1፣ ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ እና መኖሪያ ቤት (ኮንዶሚንየም) 6ኛ ፎቅ በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
ግልጽና የሐራጅ የጨረታ ማስታወቂያ አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን ነሃሴ 10/2016 ዓ/ም በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን
አዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ጫማዎች፤ አልባሳት፤ ኮስሞቲክስ፤ የመኪና መለዋወጫና ሞተሮች፤ ኤሌክትሮኒክስ፣ የሞባይል ቀፎ፤ ምግብ ነክ፣ ቁርጥራጭ ብረትና ፕላስቲክ እንዲሁም ሌሎች ልዩ ልዩ እቃዎች በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ኦሮሚያ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለሰጠው ብደር በዋሰትና የያዘዉን በሰንጠረዡ ላይ የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተበዳሪው ስም የንብረት
ኦሮሚያ ባንክ መኖሪያ ቤት እና የንግድ ህንፃ (G+4) ባሉበት በግልጽ ሐራጅ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሰጠው ብድር በመያዣ የያዘውንና በሰንጠረዡ ውስጥ የተመስከተውን ንብረት በአዋጅ ቁጥር 97/90 (እንደተሻሻለው) መሠረት ንብረቱ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ደፈልጋል። በመሆኑም
አቢሲንያ ባንክ /አ.ማ/ ለሆቴል አገልግሎት የሚውል በግንባታ ላይ ያለ ጅምር ህንፃ እና ለንግድ አገልግሎት የሚውል ግንባታ ላይ የሚገኝ ጅምር ህንፃ ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ደፈልጋል
Register Now
አሁኑኑ ይመዝገቡ
ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን ጥቅም ላይ የሚውሉ የተለያዩ የቢሮ እቃዎች (Furniture) እና ጀነሬተር ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያCN/NCB/04/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን ጥቅም ላይ የሚውሉ ሎት 1፡- የተለያዩ የቢሮ እቃዎች (Furnitures) ሎት 2፡- ጀነሬተር ማቅረብ
የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ የቢሮ የጽ/መሣሪያ፣ የቢሮ የጽዳት ዕቃዎች፣ የስፖርት ቁሳቁስ፣ የቤት ዕቃዎች፣ ምጥን ሽሮ እና ምጥን በርበሬ ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የደቡብ ኢትዮጵያ ከልል መንግስት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ልማት ቢሮ ሎት 1 የቢሮ የጽ/መሣሪያ፣ ሎት 2 የቢሮ የጽዳት
አፄ ፋሲል ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የትምህርት እቃዎች፣ የደንብ ልብስና ቋሚ እቃዎች፣ ኮምፒውተሮች፣ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር፡– 1/2017 ዓ.ም በአራዳ ክፍለ ከተማ አፄ ፋሲል ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 ዓ.ም
የቦሌ ክ/ከ እህል ንግድ የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች ማህበር የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ
የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ የቦሌ ክ/ከ እህል ንግድ የጋራ መኖሪያ ቤት ባለቤቶች ማህበር በአዋጅ ቁጥር 370 /95 አንቀጽ 4 እና
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ከህሎት ቢሮ የእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት አመት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የግዥ መለያ ቁጥር 003/2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ከህሎት ቢሮ የእንጦጦ ፖሊ ቴከኒክ ኮሌጅ ለ2017 በጀት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በእዳ ማካካሻነት የተረከባቸውን የእህል ማጨጃ ማሽነሪዎች (Combiners) በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የጨረታ ማስታወቂያ የኢትዮጰያ ንግድ ባንክ ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለፁትን እና በእዳ ማካካሻነት የተረከባቸውን የእህል ማጨጃ ማሽነሪዎች (Combiners) በዝግ ጨረታ አወዳድሮ
ግሎባል ባንክ ኢትዮየጵያ አ.ማ. ለጽዳትና ተላላኪ ሥራ የሰው ሃይል አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
የጽዳትና ተላላኪ ሥራ የሰው ሃይል አቅርቦት ግዥግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር 05-2024/25 ግሎባል ባንክ ኢትዮየጵያ አ.ማ. ለጽዳትና ተላላኪ ሥራ የሰው
ዓባይ ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
የሐራጅ ማስታወቂያ ቁጥር አባይ 34/2017 ዓባይ ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁ.97/1990 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የቀረቡትን ንብረቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ
The Fred Hollows Foundation (FHF) Invites All Capable and Eligible Interested Importing Suppliers or Distributors of Ophthalmic Medicine, Medical Supplies, and Equipment for the Years 2025-2027 Renewable Yearly Based on Performance
Call for Request for Expressions of Interest (REOI) Supplies of Ophthalmic Medical supplies, consumables, instruments, and equipment Who We Are