Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

 የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ስኬት ባንክ አ.ማ (የቀድሞ አዲስ የብድርና ቁጠባ ተቋም አ.ማ) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ባንኩ ያገለገለ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ የተሽከርካሪው አይነት

ስኬት ባንክ አ.ማ ያገለገለ መኪኖችን እና ሞተር ሳይክሎችን ባለበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

RE-INVITATION TO TENDER FOR THE MOTORBIKES PURCHASE Tender Reference # – SCI-ET-2024-017 SAVE THE CHILDREN INTERNATIONAL (SCI, Ethiopia) the world’s leading independent non-profit organization for children intends to purchase 52

Save the Children International (SCI, Ethiopia) Invites Eligible Bidders for the Procurement of Motorbikes

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ መከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን በመቐለ ከተማ ሐድነት ክ/ከተማ ቀበሌ 17 በ14,685 ካሬ ሜትር ያስገነባው ባለ 3 ኮከብ ሆቴል ህንጻ ከውጭ ያስገባቸውን የተለያዩ የሆቴል መገልገያ ዕቃዎች/ንብረቶች/ ጨምሮ በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለመጀመሪያ እና ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ለተበዳሪዎቹ ያበደረው ብድር በውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን

የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክስዮን ማህበር ባጃጅ ሞዴል-FLEEK በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የአፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በካፒታል በጀት በሚያከናውነው የመንገድ ግንባታ ስራ አገልግሎት የሚውል ሎደር ማሽን ባለ 2.5 ሜትር ኩብ የመጫን አቅም ያለውን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ቁጥር አ/መን/ልማ/ት/002/2017 የአፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በካፒታል በጀት በሚያከናውነው የመንገድ ግንባታ ስራ አገልግሎት የሚውል ሎደር ማሽን ባለ 2.5 ሜትር

Eka Kotebe General Hospital Invites Eligible Bidders for the Procurement of Community Pharmacy

Invitation to Bid Procurement of COMMUNITY PHARMACY Procurement Reference No: EKGH-NCB-G-0007-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification Code: 

JSI Invites Qualified Contractors to Submit Sealed Bids for the Renovation of Health Facilities

Invitation to National Competitive Bid (INCB) for Health Facility Renovation in Tigray Region Reference Number: 003/JSI-QHA-rfq/24 Date Issued: Sunday 13

Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Building and Maintenance

Invitation to Bid Procurement of Building and Maintenance Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0041-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: NationalProcurement Method: OpenProcurement Classification

የአየር ጤና ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ አላቂ እቃዎች እና ህትመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የአየር ጤና ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በ2017በጀት ዓመት ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱት ንብረቶች በግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏

Artificial Intelligence Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Hyper Convergent Infrastructures

Invitation to Bid Pro Lot 3: Hyper Convergent Infrastructures Procurement Reference No: AII-ICB-G-0011-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: InternationalProcurement Method: OpenProcurement

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የተጎዳ የተሽከርካሪ ማቆሚያ አስፋልት መንገድን ለመጠገን (Rehabilitation of Damaged Vehicle Parking Space of ETCT-1 & ETCT-2 Perishable Cold Room Trucks Parking Area at Ethiopian Airlines Cargo Compound and Head Office Area) ብቁ የህንጻ ተቋራጭ ተወዳዳሪዎችን ለመጋበዝ ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር:- SSNT-T499 የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በሚገኘው ዋና መሥሪያ ቤት ቅጥር ግቢ

Artificial Intelligence Institute Invites Eligible Bidders for the Procurement of Robotics Laboratory Tools and Equipment

Invitation to Bid Pro Lot 1: Robotics Laboratory Tools and Equipment Procurement Reference No: AII-ICB-G-0010-2017-BIDProcurement Category: Goods Market Type: InternationalProcurement

የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የሠራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት እና ለቢሮ የፑል ስራዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 የአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ለ2017 በጀት ዓመት የሚሆን የተለያዩ የሠራተኞች