Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

Invitation for Bid Submersible Pump For Oil Station Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0455-2016-PUR Object of Procurement: Submersible Pump For Oil Station Description: Submersible Pump For Oil Station Award Type:

Arbaminch University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Submersible Pump For Oil Station

በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የሞተርሳይክል እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች ፣ አልባሳት ዕቃዎች ፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ፣ የሞባይል ቀፎዎች ፣ ኮስሞቲክስ እና የንዕጽና መጠበቂያ ዕቃዎች ፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች ፣ ሞተርሳይክሎች ፤ እና መኪኖች ፤ ደረቅ ጫት እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

2ኛ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአፈጻጸም ከሳሽ — አቶ በቀለ ሂርባዬ እና በአፈጻጸም ተከሳሽ ፡- አቶ ዱጎ አዱላ መካከል ያለውን የአፈጻጸም ክርክር በተመለከተ የአፈጻጸም ተከሳሽ ንብረት የሆነ በቡሌ ሆራ ከተማ ውስጥ በ856.8

የቤት የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለሚያስገነባው ካፍቴሪያና መፀዳጃ ቤት የሚውሉ የግንባታ ቁሳቁሶችን በግልጽ ጨረታ አግባብ ካላቸው ድርጅቶች አቅራቢዎች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የተለያዩ የግንባታ ቁሳቁስ ግዥ ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 54/17 የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለሚያስገነባው ካፍቴሪያና መፀዳጃ ቤት የሚውሉ የግንባታ

የእንሳሮ ወረዳ ፍ/ቤት የጽሕፈት መሳሪያ እቃዎች የኮምፒውተር ቀለሞች እና የአላቂነት ባህሪ ያላቸው እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ ቋሚ እቃዎች ፈርኒቸር፣ የጽዳት እቃዎች፣ የህትመት ስራዎች፣ የተዘጋጁ ልብሶች ብትን ጨርቅ ጫማዎች፣ ቋሚ እቃዎች ጥገና እና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ጥገናዎች በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ ዘዴ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር/282/2017 ዓ.ም. በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ/ዞን/ የእንሳሮ ወረዳ ፍ/ቤት ለ2017 በጀት አመት ከመደበኛ በጀት ላይ ከዚህ

Ethiopian News Agency Invites Eligible Bidders for the Procurement of Voice Recorder

Invitation for Bid Voice Recorder (መቅረፀ ድምጽ) Lot Information Procurement Reference Number: ENA-NCB-G-0009-2017-PUR Object of Procurement: Voice Recorder (መቅረፀ ድምጽ)

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደ/ሊባኖስ ወረዳ ፍርድ ቤት የሠራተኞች የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሣሪያዎች እና የጽዳት ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደ/ሊባኖስ ወረዳ ፍርድ ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለፍርድቤቱ አገልግሎት የሚውል የሠራተኞች የደንብ

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Different Normal Plate I-Beams, U-Channels and Angle Irons በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሀገር ውስጥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሙሲፋ/Re-84/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Different Normal Plate I-Beams, U-Channels

በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Different Type of Oil Seals በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የሀገር ውስጥ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር ሙሲፋ/Re-83/2016 በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ለሙገር ሲሚንቶ ፋብሪካ አገልግሎት የሚውል Different Type of Oil Seals

የአዲስ አምባ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የትምህርት መሳሪያዎች፤ የፅዳት እና የቢሮ መሳሪያዎች፣ ህትመት፣ የደንብ ልብስ፣ የጥገና አቃዎች፣ የህንፃ ተገጣጣሚ እድሳት፣ የህክምና እቃዎች፣ የልማት እቃዎች፣ ሌሎች አላቂ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በን/ስ/ላ/ክ/ከ/ወረዳ 09 የሚገኘው የአዲስ አምባ አፀደ ህፃናትና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት የሚያስፈልገውን ልዩ ልዩ ቋሚ እቃዎች፣

የገላን አራብሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የመኪና እና ሞተር ሳይክል ጎማዎች፣ የግንባታ እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

 ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር 01/2017 በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን አራብሳ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ውስጥ ላሉት ለመንግስት መ/ቤቶች ለ 2017

የካፋ ዞን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ ደንብ ልብስ፣ የተለያዩ ሞዴል ላላቸው ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል ዘይትና ቅባት፣ የተለያዩ ተሽከሪካሪዎች ጥገና ጋራዥ፣ የቢሮ ኪራይ አገልግሎት እና የመኪና ኪራይ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ /ግ/ጨ/ቁጥር 02/2017 የካፋ ዞን ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት መምሪያ በ2017 በጀት ዓመት በዞን ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች