Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

በድጋሚ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰጠው ብድር ለመያዣነት የያዘውን ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፀውን ባጃጅ ፊሊክ በአዋጅ ቁጥር 98/90 በተሰጠው ስልጣን እና ውክልና መሠረት በስምምነት ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ

ሸገር ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ባጃጅ/ፊሊክ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለ2ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability study” በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ መሳተፍ የሚፈልጉ ግለሰብ ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉትን በማሟላት ተወዳድሮ

በቾ ወሊሶ የገ/ሕ/ሥራ ዩኒየን የዩኒየኑን ዕድገት ቀጣይነት “Sustainability Study” በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ሽያጭ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በፍ/ባለመብት አቶ ታደሰ ጫላ እና በፍ/ባለዕዳ እነ አቶ ብርሃኑ ቢረጋ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል መጀመሪያ ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/92432 በ07/06/2015 እና በኮ/መ/ቁ/97771 በ29/02/2016 ዓ/ም በዋለው

የቤት ሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የተለያዩ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ለመሸጥ ለሶስተኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/028/2016 ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ዳሽን ባንክ አ.ማ. በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለሶስተኛ ጊዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንሰሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ የተለያዩ የቁም ባሕር ዛፍ ግንድ ምሶሶ እና አጣና የሚገኙበትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

የቁም ባህር ዛፍ የሽያጭ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-01/2017 ኦሮሚያ ደን እና ዱር እንሰሳት ድርጅት የአርሲ ቅርንጫፍ በጋምቦ ዲስትሪክት ስር ቆሬ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለመ/ቀ/ገ/ወ/ ሴክተር መስሪያ ቤቶች በመደበኛ በጀት እቃዎች ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥ ቡድን ለመ/ቀ/ገ/ወ/ ሴክተር መስሪያ

የደቡብ ወሎ ዞን የቦረና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት የፅህፈት መሳሪያ፣ የፅዳት ዕቃ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የቢሮ ቋሚ እቃ /ፈርኒቸር/፣ የስፖርት ትጥቅ፣ የእንስሳት መድሃኒት፣ ብትን ጨርቅ 6000 ቲትረን እና ሱፍ መሰል ጣቃ፣ አጭር ቆዳ ጫማ አጭር ቆዳ ቡትስ ጫማ ፕላስቲክ ቦት ጫማ፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎች፣ የተዘጋጁ ልብሶች፣ የመኪና ጎማ፣ ቋሚ እና አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና ስፔርፓርት፣ ህትመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

አርባምጭ ዩኒቨርሲቲ የ2017 ዓ.ም የጠረጵዛ ካላንደር ዲዛይንና ሕትመት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የ2017 ዓ.ም የጠረጵዛ ካላንደር ዲዛይንና ሕትመት Lot Information Procurement Reference Number: AmU-NCB-G-0063-2017-PUR Object of Procurement: የ2017 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የንግድ ቤት እና ለመኖሪያ በግልፅ ሀራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

የሐራጅ‍‌‌‌‍‍‍‍‌‌‍‍‍‌‍‌‍ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሆሳዕና ዲስትሪክት በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ከዚህ በታች የተመለከቱትን የብድር

Madda Walabu University Invites Eligible Bidders for the Procurement of Chemical and Reagent

Invitation for Bid Chemical and Reagent Lot Information Procurement Reference Number: MWU-NCB-G-0012-2017-PUR Object of Procurement: Chemical and Reagent Description: Chemical

በየካ ክ/ከ የወ01 ጤና ጣቢያ የህክምና መገልገያ መሳሪያ፣ የተለያዩ መድሀኒቶችን ኬሚካል እና የላብራቶሪ ሪኤጀንቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

 የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በየካ ክ/ከ የወ01 ጤና ጣቢያ በ2017 በጀት አመት በመንግስት ከተመደበለት ትሬዠሪና የውስጥ ገቢ መደበኛ በጀት በ1ኛ ዙር ብሄራዊ

መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ የሳንድስቶርም መኪና ጌጣጌጥ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Invitation for Bid የሳንድስቶርም መኪና ጌጣጌጥ ግዥ Lot Information Procurement Reference Number: MAU -NCB-G-0006-2017-PUR Object of Procurement: የሳንድስቶርም መኪና ጌጣጌጥ

በባሌ ዞን የሮቤ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ድርጅት የተለያዩ የቢሮ ዕቃዎች፣ የጽህፈት መሳሪያዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፕላስቲክ ቧንቧዎች (Roll Pipe) ፕላስቲክ መገጣጠሚያዎች፣ GI መገጣጠሚያዎች፣ ሞተር ሳይክል እና የሞተር ሳይክል እቃዎች፣ Calcium Hypho Chloride(ክሎሪን)፣ የመኪና ጎማዎችና መለዋወጫ እንዲሁም የሰራተኛ የደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል