Re-Invitation Tenders in 2021

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (በድጋሚ የወጣ) CN/NCB/01/17 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች (Dry Machine, Electric Hoist Machine, Spider lift Machine and Washing Machine) ማቅረብ የሚችሉ

ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር የአውትሶርስ አገልግሎት ለሚሰጣቸው ደንበኞች አገልግሎት የሚውሉ የፅዳት ማሽነሪዎች ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል

ግልጽ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር፡-2/2016 የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ–ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy fuel Oil በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን

የአዳማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ ተይዞ የተወረሰ 40,200 ሊትር Heavy Fuel Oil በግልጽ ጨረታ ባለበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

ለካፍቴረያ አገልገሎት ግዢ የወጣ የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ (በድጋሚ የወጣ) ድርጅታችን ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ በገጠርና በከተማ በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ዜጎች የቁጠባ እና የብድር አገልግሎት በማቅረብ ህብረተሰቡን እያገለገለ ያለ ተቋም ነው፡፡

ቪዥንፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ ለሰራተኞቹ የካፍቴሪያ አገልገሎት ለመስጠት በዋና መ/ቤት የካፌ አገልግሎት አቅራቢ ድርጅትን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል

በድጋሚ የወጣ ያገለገሉ ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ውን ሙሉ መረጃ የያዘውን

የኤግዚቢሽን ማዕከልና የገበያ ልማት ድርጅት በማዕከሉ ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Register Now

አሁኑኑ ይመዝገቡ

ለ3ኛ ና ከዚያ በላይ የወጡ ጨረታዎች

በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ቋሚ፣ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የተለያዩ ቋሚ፣ አላቂ የፅህፈት መሳሪያዎች የፅዳት ዕቃዎች፣ የደንብ

በአብክመ የከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤታችን ግሬደር፣ ሎደር፣ ትራክተር እና የሀላፊ ሰርቪስ መኪኖች የጎማ እና የተለያዩ መለዋወጫዎች ግዥ ለመፈፀም በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአብክመ የከሚሴ ከተማ እና መሰረተ ልማት ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለመስሪያ ቤታችን ግሬደር፣ ሎደር፣ ትራክተር እና የሀላፊ

የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ ጤና መምሪያ 2017 በጀት ዓመት በታቀደው መሰረት የመድኃኒትና ህክምና መሣሪያዎች ማከማቻ ቤት ለመከራየት ስለተፈለገ የአገልግሎት ግዥን ለመፈጸም እንዲቻል በይዞታ ባለቤትነት ህጋዊ ፍቃድ ካላቸው ግለሰቦች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ ለሀዋሳ ከተማ ጤና መምሪያ 2017 በጀት ዓመት በታቀደው መሰረት የመድኃኒትና ህክምና መሣሪያዎች ማከማቻ ቤት ለመከራየት

ብርሃን ለሕፃናት እ.ኤ.አ. የ2024 በጀት ዓመት የድርጅቱን የሂሳብ ሰነዶች በቂ ልምድ ባላቸው የተመሰከረላቸው የሂሳብ አዋቂዎች ማሠራት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ብርሃን ለሕፃናት የማህበረሰብ ተሃድሶን መሰረት በማድረግ ሕፃናት ተኮርና የአካል ጉዳትን ያማከለ ሁለገብ አገልግሎት ለመስጠት እ.ኤ.አ. በዲሴምበር 1997 የተቋቋመ

በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስ/ር ሀደሮ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚሰጥ ዕቃዎች የጽ/መሳሪያ ዕቃዎች እና የሃይላንድ ውሃ ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ጥሪ ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስ/ር ሀደሮ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2017 በጀት ዓመት ለሴ/መ/ቤቶች አገ/ት የሚሰጥ ዕቃዎች ሎት

በልደታ ክፍለ ከተማ ትምህርት ጽ/ቤት የህዳሴ ልደታ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ለ2017 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ የስፖርት መምህራን ቱታ፣ ጫማ፣ ፈርኒቸር እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ስቴሽነሪ እና የጽሕፈት መሣሪያ፣ አጋዥ መጽሐፎች፣ ስፌት፣ የፅዳትና ጥበቃ የደንብ ልብስ፣ የመምህራን ጋዎን ጨርቅ፣ ህትመት፣ የአጥር ጥገና በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀምና ማሰራት ይፈልጋል

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2017 በጀት ዓመት የመኪና ጎማ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏  ማስታወቂያ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን ለ2017 በጀት ዓመት

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Light Fitting፣ Socket and Switch ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

የጨረታ‏‎‎‎‏‏‏‏‎‎‏‏‏‎‏‎‏ ቁጥር DCE/EM/105/2024 የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Light fitting፣ socket and switch ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን

The Ministry of Agriculture Now Invites Sealed Bids from Eligible Bidders for the Procurement of 7 Milk Chillers with a Capacity of 3000 Liters

Request for Bids Country: Federal Democratic Republic of Ethiopia Employer: Ministry of Agriculture Project: Livestock and Fisheries Sector Development Project